ከህብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ የመድን ሽፋን በመግዛት ተጨማሪ ማይል ያግኙ !
ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ ። http://www.unicportal.com.et/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ህብረትኢንሹራንስኩባንያ
ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ ። http://www.unicportal.com.et/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ህብረትኢንሹራንስኩባንያ
በኢትዮጵያ እና በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ 2014 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ክቡራን ደንበኞቻችን:-
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስም ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናል በመክፈትና አየር መንገዱ ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር እንዳዘጋጀ መሆኑን በማስመሰል ህብረተሰቡን የማጭበርበር ተግባር እየተሰራ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል። ስለዚህም የአየር መንገዳችን ቴሌግራም ቻናል አለመሆኑን እየገለፅን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ከዚህ በታች ያሉት መሆናቸውን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ቴሌግራም; https://t.me/ethiopian_airlines
ፌስቡክ እንግሊዝኛ: https://www.facebook.com/ethiopianairlines
ፌስቡክ አማርኛ; https://www.facebook.com/ethiopianairlines.et
ትዊተር : https://twitter.com/flyethiopian
ኢንስታግራም; https://www.instagram.com/fly.ethiopian/
ሊንክዲን; https://linkedin.com/company/ethiopian-airlines
ዩቲዩብ; https://www.youtube.com/c/Ethiopianairlinescom

በመንገዳችን ሁሉ የላቀ ስኬት እያስመዘገቡ ማለፍ የሁል ግዜ ባህላችን ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በረራዎን ከእኛ ጋር በማድረግ የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ፡፡ ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መስከረም 1 ቀን 2014 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ሌጎስ ናይጄሪያ በነበረን በረራ አዲስ አመት (እንቁጣጣሽ) በዚህ መልኩ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ”ኤር ካርጎ ኒውስ” በተደረገ ምርጫ “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ” በመሆን ተሸላሚ ሆኗል።
https://www.aircargonewsevents.net/live/en/page/2021-winners
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.aircargonewsevents.net/live/en/page/2021-winners
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የፈካ እና በስኬት የደመቀ ሳምንት ይሁንላችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ”ኤር ካርጎ ኒውስ” በተደረገ ምርጫ “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ” በመሆን ተሸላሚ ሆኗል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1