Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.85K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
እርስዎን ከዓለም ጋር ለማገናኘት ተግተን እንሰራለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-900 አውሮፕላን ፍራንክፈርት አውሮፕላን ማረፊያ ሲቃረብ ፡፡
ምስል በ @hessenflyer
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍21
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ እና የቦይንግ ካምፓኒ ኢትዮጵያን የአፍሪካ አቪየሽን ማዕከል የሚያደርገውን ስትራተጂካዊ የጋራ ስምምነት ሰነድ /MoU/ ተፈራረሙ። ስምምነቱ ሁለቱ ካምፓኒዎች ለ70 ዓመታት በአቪየሽን መስክ የገነቡት የዳበረ ግንኙነት /partnership/ ታሪክ አካል ሲሆን፣ኢትዮጵያን የአፍሪካ አቪየሽን መናኸሪያ በማድረግ ሀገሪቱ በአፍሪካ አህጉር የምትጫወተውን ሁላቀፍ ሚና ወደላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግር ታምኖበታል።
ለተጨማሪ መረጃ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
https://corporate.ethiopianairlines.com/.../ethiopian...
ከእኛ ጋር ይብረሩ፣ በዓለም ዙሪያ መልካም ትውስታን ያኑሩ። የበረራ ምዝገባዎትን ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይያዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ “My Sheba Space”’ የተሰኘ የኢኮኖሚ ትኬት ያላቸው መንገደኞች በረራቸው 72 ሰዓት ሲቀረው ጀምሮ ለአንድ ተጨማሪ ወንበር በመክፈል በበለጠ ምቾት እና ነፃነት እንዲጓዙ የሚያደርግ በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራር አስተዋወቀ። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ ።
https://bit.ly/3mO2aF7
1
ተቋርጦ የነበረውን የኢ-ቪዛ አገልግሎት መስጠት ተጀምሯል። ኢ-ቪዛዎን በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ።
www.evisa.gov.et
በኢኮኖሚ ክፍል ሲጓዙ በቅናሽ ዋጋ ከአጠገብዎት ያለውን ወንበር በመግዛት በበረራዎ ወቅት ተጨማሪ ምቾት የሚሰጥዎትን ‘My Sheba Space’ የተሰኘውን አገልግሎታችንን ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።
https://www.ethiopianairlines.com/en-it/myshebaspace-upgrade
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ አገልግሎት ስኬት። @ባላገሩ ቲቪ #BalageruTV
ወደ ላቀ ስኬት አብረን እንብረር።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ቀጣይ የበረራ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ።
የበረራ ምዝገባዎትን ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይያዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa
ios: https://apple.co/33e3Yxt
Android: https://bit.ly/2P4mvUx
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮቪድ-19 በአቪዬሽን ኢንደስትሪው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ባሳደረበት በዚህ ወቅት 50 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ ክትባት በመላው አለም ለሚገኙ ከ28 በላይ ሀገራት በማጓጓዝ በየትኛውም የአፍሪካ ሀገራት አየር መንገዶች ያልተሞከረ ስኬት ከማስመዝገቡም በላይ ወረርሽኙን ለመከላከል በሚደረገው አለም አቀፍ ጥረት ላይ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።
1
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የስኬት ጅማሮአችንን መለስ ብለን ስናስታውስ።
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
ከህብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ የመድን ሽፋን በመግዛት ተጨማሪ ማይል ያግኙ !
ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ ። http://www.unicportal.com.et/

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ህብረትኢንሹራንስኩባንያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ እና በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ 2014 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ እና በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ 2014 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ክቡራን ደንበኞቻችን:-

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስም ሀሰተኛ የቴሌግራም ቻናል በመክፈትና አየር መንገዱ ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር እንዳዘጋጀ መሆኑን በማስመሰል ህብረተሰቡን የማጭበርበር ተግባር እየተሰራ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል። ስለዚህም የአየር መንገዳችን ቴሌግራም ቻናል አለመሆኑን እየገለፅን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ከዚህ በታች ያሉት መሆናቸውን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ቴሌግራም; https://t.me/ethiopian_airlines
ፌስቡክ እንግሊዝኛ: https://www.facebook.com/ethiopianairlines
ፌስቡክ አማርኛ; https://www.facebook.com/ethiopianairlines.et
ትዊተር : https://twitter.com/flyethiopian
ኢንስታግራም; https://www.instagram.com/fly.ethiopian/
ሊንክዲን; https://linkedin.com/company/ethiopian-airlines
ዩቲዩብ; https://www.youtube.com/c/Ethiopianairlinescom

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ስለበረሩ እናመሰግናለን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በመንገዳችን ሁሉ የላቀ ስኬት እያስመዘገቡ ማለፍ የሁል ግዜ ባህላችን ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የምናበራቸው አውሮፕላኖች ቁጥር እየጨመረ ነው!  ዛሬ 32ኛውን Dash 8-Q400 አውሮፕላን ተረክበናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1