ልዩ እና ኢትዮጵያዊ በሆነው መስተንግዷችን ታጅበው ይጓዙ፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮዽያ አየር መንገድ ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ-19 ክትባት ወደ ኮንጎ ሪፐብሊክ አጓጓዘ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሕክምና ማዕከል የ ኮሮና ቫይረስ ክትባት ለአየር መንገዱ ሰራተኞችን በሙሉ መከተብ ጀመረ። ከደንበኞች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው ሰራተኞች ቅድሚያ የሚያገኙ ሲሆን ሁሉም ሰራተኞች የመጀመሪያ ክትባታቸውን ከወሰዱ ከአራት ሳምንታት በኋላ ሁለተኛውን ክትባት የሚከተቡ ይሆናል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ ለተጨማሪ መረጃ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ: https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-airlines-medical-center-starts-vaccinating-employees-against-covid-19
የኮቪድ ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ አለም አቀፍ ሚናውን እየተወጣ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ክትባትን ከቻይና ቤይጂንግ ወደ ቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኒ አጓጓዘ።
ዉሎ የአዉሮፕላን ከፍተኛ ቴክኒሺያን ከሆኑት ወ/ሮ ገነት አስማረ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ https://www.youtube.com/watch?v=6E86nJzGEc0
#የኢትዮጵያአየርመንገድ https://www.youtube.com/watch?v=6E86nJzGEc0
YouTube
ዉሎ የአዉሮፕላን ከፍተኛ ቴክኒሺያን ከሆኑት ወ/ሮ ገነት አስማረ
ዉሎ የአዉሮፕላን ከፍተኛ ቴክኒሺያን ከሆኑት ወ/ሮ ገነት አስማረ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ @EBStv #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ! መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ፣ በሚያምር ኢትዮጵያዊ ፈገግታ በታጀበው መስተንግዶአችን ይደሰቱ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው አፍሪካውያን በሙሉ መልካም የአፍሪካ ቀን ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፍሪካዊ ቃና ባለውና በኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይነት ባሕላችን በተቃኘው መስተንግዷችን አክብረን በስኬት ከፍታ ላይ እየበረርን አለምን ለ75 አመታት በኩራት አገልግለናል። በበለጠ ትጋትም እንቀጥላለን!
#75ስኬታማአመታት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
#75ስኬታማአመታት #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤1