Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.8K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
416 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም የአየር ጭነት አገልግሎት የ2021ን በደንበኛ አያያዝ ሽልማት ተሸለመ። ሽልማቱ የተሰጠው ግንቦት 5 ቀን 2021 እ.ኤ.አ. በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደ የኤይር ካርጎ ዊክስ የሽልማት መርሀ ግብር ላይ ነው።
https://www.aircargoweek.com/awards-night-2019/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጣፋጭ ምግቦቻችንን እያጣጣሙ ጉዞዎን አስደሳች ያድርጉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የበራራ ጉዞዎን ምቹ እና ቀልጣፋ ለማድረግ እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #75ስኬታማአመታት
የኮቪድ-19 ክትባትን ለአለም ሀገራት በማጓጓዙ ሂደት ላይ ትልቅ አስተዋፅዖ እያበረከተ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ የኮቫክስ ክትባት ወደ ማደጋስካር አጓጉዟል።
ሌላ ብሩህ ቀን ፣ ሌላ አስደሳች በረራ!
መልካም ሳምንት
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለቀጣይ መዳረሻዎ ዝግጁ ይሁኑ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በ መላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አልፈጥር በአል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ኢድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ልዩ እና ኢትዮጵያዊ በሆነው መስተንግዷችን ታጅበው ይጓዙ፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮዽያ አየር መንገድ ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ-19 ክትባት ወደ ኮንጎ ሪፐብሊክ አጓጓዘ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሕክምና ማዕከል የ ኮሮና ቫይረስ ክትባት ለአየር መንገዱ ሰራተኞችን በሙሉ መከተብ ጀመረ። ከደንበኞች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው ሰራተኞች ቅድሚያ የሚያገኙ ሲሆን ሁሉም ሰራተኞች የመጀመሪያ ክትባታቸውን ከወሰዱ ከአራት ሳምንታት በኋላ ሁለተኛውን ክትባት የሚከተቡ ይሆናል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ ለተጨማሪ መረጃ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ: https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-airlines-medical-center-starts-vaccinating-employees-against-covid-19
በዚህ ሳምንት #የመስኮትምልከታ ራሄል ባህሩ ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ
ሲጓዙ ያነሱትን ፎቶ ስላጋሩን እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ