Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.74K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሻርጃ በረራ በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሻርጃ ከተማ ሲደርስ ደማቅ አቀባባል ተደረገለት::
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @ayina_rw ናቸው፤ እናመሰግናለን! እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበርሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዘንድሮውን ዓመታዊ የሠራተኞች ቀን ሳምንቱን ሙሉ በሚዘልቅ ሰፊ መርሀ-ግብር እያከበረ ይገኛል። ሰኞ ዕለት በግሩፕ የሠው ሀብት አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ለመላው ሰራተኛ በይፋዊ ግብዣ የጀመረው ዓመታዊ በዓል፣ ትናንት ማክሰኞ በተደረገ የሰራተኞች ጉብኝት ቀጥሏል። በጉብኝቱም ሰራተኞች የተለያዩ ክፍሎችን እና ስራዎቻቸውን ተመልክተዋል። መርሀ-ግብሩ ዛሬም በተለያዩ ሁነቶች ይቀጥላል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #የሰራተኞችቀን2017