ከእኛ ጋር ያለዎትን የበረራ ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የማይረሳ የበረራ ትዉስታ ከእርስዎ ጋር ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ብሩህ የስራ ሳምንት ተመኘንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ክቡር አቶ አደም ፋራህ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም ከፍተኛ የብልፅግና ፓርቲ የስራ ሃላፊዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመገኘት የስራ ጉብኝት አደረጉ።
ለክቡር አቶ አደም ፋራህና ለከፍተኛ የስራ ሃላፊዎቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና ከፍተኛ የአየር መንገዱ አመራር አባላት አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ዙሪያ ገለፃ እና ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል።
በመቀጠልም በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ፣ በአውሮፕላን ጥገና ማዕከላት፣ በኢትዮጵያ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት እና በምስለ በረራ ክፍሎች ተዘዋውረው አየር መንገዱን በአቪዬሽን ኢንደስትሪው በአፍሪካ ቀዳሚ እንዲሁም በዓለም ደረጃ ተወዳዳሪ ያደረጉትን የአየር መንገዱን የስራ ክፍሎች የጎበኙ ሲሆን በየክፍሎቹ የስራ ሀላፊዎችም ገለፃ ተደርጎላቸዋል።