Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በሴቶች ብቻ የተመራው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ዊንድሆክ፣ ናሚቢያ ሲደርስ በክብርት ሱስቲጄ ሙምባ፣ የናሚቢያ ቀዳማዊት እመቤት ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ግሪክ አቴንስ በሴቶች ብቻ የተመራ በረራ አድርጓል። በዚህ ልዩ በረራ ወደ አቴንስ የተጓዙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማርኬቲንግ ምክትል ፕሬዝደንት ወ/ሮ ራሄል አሰፋ፣ ከፍተኛ የአየር መንገዳችን የአመራር አባላትና መላው የበረራ ባልደረቦቻችን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጀግናዋ አትሌት መሰረት ደፋር፣ አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆ እና በዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከመላው ኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ተሸላሚ የነበረችው ተማሪ ሲፈን ተክሉ በዚህ በረራ ላይ ተሳታፊ ሆነዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ