Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያበራቸው የአውሮፕላን አይነቶች ሁሉ የምስለ በረራ ስልጠና የሚሰጥበት ዘመናዊ ክፍል ያለው ሲሆን በምስለ በረራው ውስጥ በትክክለኛው የበረራ ወቅት ሊያጋጥሙ በሚችሉ ክስተቶች ላይ አስተማማኝ ስልጠና ይሰጣል። የዚህን ሳምንት የኢትዮጵያ መርሐ ግብር እንዲከታተሉ በአክብሮት ጋብዘንዎታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ 200 የሚደርሱ ጋቦናውያን ተማሪዎችን በደማቅ ስነስርዐት ተቀበለ። ጋቦናውያኑ ተማሪዎች በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች በዩኒቨርስቲያችን ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ሲሆን በአቀባበል ስነስርዐቱ ላይ በኢትዮጵያ የጋቦን ሪፐብሊክ አምባሳደር ክብርት ሊሊ ስቴላ ንዶንግ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የንግድ ዘርፍ ሓላፊ አቶ ለማ ያዴቻ፣ የአየር መንገዳችን ከፍተኛ የስራ ሓላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርስቲ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርስቲ
ሌላኛዋ የምዕራብ አፍሪካ መዳረሻችን የሆነችው የጋና ዋና ከተማ አክራ በአፍሪካ የመጀመሪያውን ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን በከፍተኛ ድምቀት በኮቶካ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተቀብላለች።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ