Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.77K photos
142 videos
2 files
412 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በደማቅ ፈገግታ ተቀብለን በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዷችን የበረራ ቆይታዎን ምቹ ለማድረግ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ በርካታ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ከአፍሪካ ኩራት ጋር ከፍ ብለው ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር የሚኖርዎትን ቆይታ በልዩ መስተንግዷችን ምቹ እና አስደሳች ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን።
መልካም ሳምንት ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሱዳን ተጠሪዎች እንዲሁም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የአመራር አባላት በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስረአት ወደ ፖርት ሱዳን አዲስ እለታዊ በረራን አስጀመረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን እለታዊ በረራ መጀመሩን በማስመልከት ደማቅ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ተደርጎለታል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መግለጫ
በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ ታይቷል። አውሮፕላኑ በድሬዳዋ አየር ማረፍያ በሰላም በማረፍ መንገደኞችን በተለመደው መልኩ ከአውሮፕላኑ ማውረድ የቻለ ሲሆን አየር መንገዱ ጢሱ የተነሳበትን ምክንያት በማጣራት ላይ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው ክስተት መንገደኞቹን ከወዲሁ ይቅርታ ይጠይቃል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አሊያንስ አባል!
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ።
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በደማቅ ፈገግታ ተቀብለን በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዷችን የበረራ ቆይታዎን ምቹ ለማድረግ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጉዘው ሊያዩት የሚሹት መዳረሻ የት ነው?

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፍረው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፈገግታን በተላበሰ መስተንግዶ ወዳሻዎት ቦታ ይጓዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ