Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ልዩ የበረራ ቆይታ ከምርጥ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር በኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያአየርመንገድ
የማይረሳ የበረራ ትዉስታ ከእርስዎ ጋር ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ብሩህ የእረፍት ቀናት ተመኘንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንጊዜም ለመንገደኞቹ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ይተጋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምንታወቅበት ምርጥ እና አስደሳች ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ በማገልገል ወደ መዳረሻዎ በልዩ እንክብካቤ ልናደርስዎ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደር የለሽ የደንበኞች አገልግሎት በማቅረብ የሚታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬም እርስዎን ለማገለገል ይተጋል።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በደማቅ ፈገግታ ተቀብለን በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዷችን የበረራ ቆይታዎን ምቹ ለማድረግ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ በርካታ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ከአፍሪካ ኩራት ጋር ከፍ ብለው ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር የሚኖርዎትን ቆይታ በልዩ መስተንግዷችን ምቹ እና አስደሳች ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን።
መልካም ሳምንት ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሱዳን ተጠሪዎች እንዲሁም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የአመራር አባላት በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስረአት ወደ ፖርት ሱዳን አዲስ እለታዊ በረራን አስጀመረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን እለታዊ በረራ መጀመሩን በማስመልከት ደማቅ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ተደርጎለታል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ