Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢንዱስትሪው የአቪዬሽን ኦስካር ተብሎ በሚጠራው የስካይትራክስ መድረክ ለሰባተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ በመባል ክብርን ተቀዳጅቷል።
ከዚህ በተጨማሪም:
🏆 የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል አየር መንገድ ለስድስተኛ ተከታታይ ዓመት
🏆 የአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል አየር መንገድ ለስድስተኛ ተከታታይ ዓመት፣ እንዲሁም
🏆 በአፍሪካ የኢኮኖሚ ክፍል ምርጥ ምግብ አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ በመባል ተደራራቢ ድልን ተጎናጽፏል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስኬቶ ቹ ሁሉ አብረውት ለተጓዙት ክቡራን ደንበኞቹ የከበረ ምስጋና ያቀርባል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከመነሻ እስከ መዳረሻዎ የሚዘልቅ ለስድስት ተከታታይ አመታት የአፍሪካ ምርጥ ቢዝነስ ክላስ ተሸላሚ ልዩ አገልግሎት። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #ስካይትራክስ #የአለምአየርመንገዶችሽልማት2024
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰባት ዓመታትን የዘለቀ አሸናፊነት ከስካይትራክስ ተጎናጽፈናል፤ በምንግዜም የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ይጠቀሙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #ስካይትራክስ #የዓለምአየርመንገዶችሽልማት2024
አስደሳች እና የማይረሳ ጉዞ ከእኛ ጋር ያድርጉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በካሜሩን የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ ካሜሩን ዱዋላ ተካሂዶ በነበረው23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፍሎ በ5 ወርቅ፣ በ4ብር እና 1 ነሃስ በአጠቃላይ በ10 ሜዳልያዎች በማግኘት ውድድሩን ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ደማቅ አሸኛኘት አድርጓል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል ምርጥ መስተንግዶአችን እየተደሰቱ በአዲስ አበባ የሚኖሮትን ቆይታ ውብ ያድርጉ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምንግዜም የላቀ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ በኢትዮጵያ አየር መንገድ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምድረቀደምቷ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ከዋክብት ተገኝተዋል! ከስፖርት፣ ከመዝናኛው፣ ከፋሽን ወዘተ ኢንዱስትሪ የተሰባሰቡት ከዋክብቱ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል ማራኪ የራት እና የዕውቅና ምሽት ነበራቸው። ከዋክብቱ በሀገራችን ያደረጉት ቆይታ በአፍሪካውያን ዘንድ የባህል ልውውጥ እንዲጎለብት ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ ማሳያ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአህጉሪቱ የዘረጋው ሰፊ የጉዞ መረብ አፍሪካውያን በባህል፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ግንኙነት ያላቸውን ሀብት እንዲጋሩ እያስቻለ ይገኛል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አፍሪካ