Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ቀደምቶቻችን በስልጠና ላይ።
በየትኛው የአቪዬሽን መስክ መሰልጠን ይፈልጋሉ?

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ #ኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርሲቲ
👏55👍28🥰179
ከኢትዮጵያን አየር መንገድ ጋር ከ30,000 ጫማ ከፍታ ላይ በደስታ ይብረሩ። ይምጡ በምቾት ይጓዙ!

ለበለጠ መረጃ፡
Mobile APP: https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
Website: https://www.ethiopianairlines.com/et

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
52👍21👏8🥰5🎉4
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የአቪዬሽን ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ከስምንት የአፍሪካ እንዲሁም ከአንድ የእስያ ሀገር የተውጣጡ ወደ 800 የሚጠጉ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን በዛሬው ዕለት አስመረቀ። የምረቃ ስነስርዓቱ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራር አባላት፣ የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተከናውኗል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏3613👍10😍1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ :: ዒድ ሙባረክ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4316🎉3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጉዲና ቱምሳ ነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ የጀመረ ሲሆን፤ በዕለቱም የኤርፖርት መሰረተ-ልማቶችን አስመርቋል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍71👏2016😍2