የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዲጂታል አማራጮቹ በተጨማሪ ደንበኞቹ ባሉበት ሁሉ አዳዲስ የቲኬት ሽያጭ ቢሮዎችን በመክፈት ላይ ይገኛል። አሁንም በሲ.ኤም.ሲ አካባቢ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት በሚገኘው አዲስ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል የመጀመሪያ ወለል ላይ አዲስ የቲኬት ሽያጭ ቢሮ መክፈቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። ቀልጣፋ የትኬት ሽያጭ አገልግሎታችንን አቅራቢያዎ በሚገኙ ዘመናዊ የሽያጭ ቢሮዎቻችን ማግኘት ይችላሉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤73👍39👏7
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
ትኬትዎን በሞባይል መተግበሪያችን ቆርጠው ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ያግኙ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ትኬትዎን በሞባይል መተግበሪያችን ቆርጠው ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ያግኙ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰64👍50❤35😍10🎉3👏1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሩዋንዳ ኪጋሊ የሚያደርገውን 12 ሳምንታዊ በረራ በማሳደግ ከሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚያደርገውን ሳምታዊ በረራ ወደ 18 ከፍ እንደሚያደርግ ሲገልፅ በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰55👍39❤18😍5🎉4👏3
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ! ትኬትዎን በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ፣ በድረ ገፃችን አሊያም በትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችን ይግዙ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤58👍31🥰6👏5
በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ የእንግሊዝ አምባሳደሮች እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት ተገኝተው ጉብኝት በማደረጋቸው ደስታ ተሰምቶናል።በቆይታቸውም አየር መንገዳችን ጥቅም ላይ ያዋላቸውን የተለያዩ ዘመናዊ የአቪዬሽን ኢንደስትሪ ቴክኖሎጂዎች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ብሎም በመላው አለም የኢኮኖሚ እና የባህል ልውውጥን በማሳለጥ ብሎም የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትን በማስፋፋት የበኩሉን አስተዋፅዖ እያበረከተ በመሆኑ ኩራት ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤51👍19🎉6👏5
የሀገር ውስጥ የበረራ አድማሱን እያስፋፋ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን ደግሞ በምስራቋ ኮኮብ ሱማሌ ክልል ከጂግጂጋ እና ጎዴ ቀጥሎ ወደ ቀብሪ ደሀር ከተማ ከሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ለሁለት ቀናት የበረራአገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ያበስራል። ትኬትዎን በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን፣ በድረ ገፃችን አሊያም በትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችን ይግዙ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤55👍41👏6🎉4😍2