የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና “ካኖ የጉዞ ወኪል” በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ካኖ የጉዞ ወኪል እ.ኤ.አ በ1930 ዎቹ የተመሰረተና በመካከለኛው ምስራቅ ትልቁ የጉዞ ወኪል ሲሆን ስምምነቱ አየር መንገዳችን በቀጠናው የሚሰጠውን የበረራ አገልግሎት ይበልጥ እንዲስፋፋ ይረዳል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰51❤30👍24😍3
በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ አህጉራዊ ትስስርን በማጠናከር እንዲሁም በሀገራት መሪዎች ዘንድ ተመራጭ በመሆን ፋና ወጊ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይህን ፓን-አፍሪካዊ ታሪክ በማስቀጠል በዛሬው ዕለት የብሩንዲ ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑትን ክቡር ፕሮስፐር ባዞምባንዛ በዓለም አቀፍ በረራዎቹ እንዲሁም በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቪ.አይ.ፒ ተርሚናል በክብር በማስተናገዱ ኩራት ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፓንአፍሪካዊ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፓንአፍሪካዊ
❤49👍29🎉5👏3
የደቡብ ሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ክቡር አምባሳደር ጄምስ ሞርጋን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመብረራቸው እንዲሁም በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቪ.አይ.ፒ ተርሚናል በክብር ተቀብለን ስላስተናገድናቸው ኩራት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤68👏21👍20
የአፍሪካ ኩራት የሆነው አየር መንገዳችን በዛሬው ዕለት የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ክቡር ፋዎስቲን አርቼንጅ ቱዋዴራ (Faustin-Archange Touadéra) በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቪ.አይ.ፒ ተርሚናል በክብር ተቀብለን ስላስተናገድናቸው ታላቅ ኩራት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፓንአፍሪካዊ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፓንአፍሪካዊ
👍39😍30❤24👏11🎉5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጋቢት 23 ፣2016 ዓ.ም ጀምሮ የካናዳ ዋና ከተማ እና የሀገሪቱ የንግድ ፣ የቴክኖሎጂ እና የባህል ማዕከል ወደሆነችው ቶሮንቶ ከተማ የሚያደርገውን አምስት ሳምንታዊ በረራ ከፍ በማድረግ በሰባቱም የሳምንቱ ቀናት በረራ ማድረግ እንደሚጀምር ሲገልፅ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏88❤45👍39🥰5🎉3
👍103❤65👏23🥰14
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በካሜራዎ ያስቀሩትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
ምስል :- ቅድስት አማረ
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምስል :- ቅድስት አማረ
#የመስኮትምልከታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤109👍55😍5