በዛሬው ዕለት ጥር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ በበረራ ቁጥር ET106 የተደረገው በረራ በኤርፖርቱ ካረፈ በኋላ ከበረራ መስመር የመንሸራተት ችግር ገጥሞታል።
ሁሉም የአውሮፕላኑ ተሳፋሪዎች እንዲሁም የበረራ ባለሙያዎች ያለምንም ጉዳት ከአውሮፕላኑ ወጥተዋል።
የችግሩን መነሻ አየር መንገዳችን በማጣራት ላይ ይገኛል።
በዚሁ አጋጣሚ ክቡራን ደንበኞቻችን ላይ በደረሰው መጉላላት ይቅርታ እንጠይቃለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ሁሉም የአውሮፕላኑ ተሳፋሪዎች እንዲሁም የበረራ ባለሙያዎች ያለምንም ጉዳት ከአውሮፕላኑ ወጥተዋል።
የችግሩን መነሻ አየር መንገዳችን በማጣራት ላይ ይገኛል።
በዚሁ አጋጣሚ ክቡራን ደንበኞቻችን ላይ በደረሰው መጉላላት ይቅርታ እንጠይቃለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍212❤65👏26🎉12🥰6
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፍቅረኞች ቀንን በማስመልከት ከአዲስ አበባ ሞምባሳ፣ ኖሲ ቤ፣ ሴሸልስ እና ባንኮክ ከተሞች የጉዞ ጥቅል አዘጋጅቶ እንደሚጠብቅዎ ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል።ትኬትዎን ከጥር 6 ቀን እስከ ጥር 16 ቀን 2016 ዓ. ም ይግዙ፤ጉዞዎን ከየካቲት 3 ቀን እስከ የካቲት 9 ቀን 2016 ዓ. ም ያድርጉ። አንድ ትኬት ሲገዙ አንድ ትኬት በነፃ ይሸለማሉ። ለተጨማሪ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሽያጭ ቢሮ አሊያም የጉዞ ወኪልዎን እንዲሁም ድረ ገፃችንን www.ethiopianairlines.com ይጎብኙ። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍59❤41🥰13
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየዓመቱ በሚከናወነው የብሪክስ አባል ሀገራት የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የ2024 ሽልማት ላይ “Corporate Sustainability Achievement Award” አሸናፊ ሆነ። ሽልማቱ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ለሚኖረው የንግድ ትስስር፣ የአፈፃፀም ልህቀት እና ፈጠራ ዕውቅና የሚሰጥ ነው። የብሪክስ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት በአባል ሀገራት ውስጥ የሚገኙ የንግድና የኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎችን ለማበረታታት እ.ኤ.አ በ2012 ዓ.ም የተቋቋመ ምክር ቤት ነው።
https://www.youtube.com/watch?v=9DeediZvvoY
https://rb.gy/o2v7ym
https://www.youtube.com/watch?v=9DeediZvvoY
https://rb.gy/o2v7ym
👍94❤40👏14🎉6
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ደንበኞች በሳፋሪኮም የM-PESA APP አማካኝነት የበረራ ትኬታቸውን ዘመናዊ በሆነ መልኩ የሚሸምቱበትን ቀልጣፋ አሰራር ይፋ አደረጉ!
#EthiopianAirlines #MPESASafaricom
#EthiopianAirlines #MPESASafaricom
👍71❤12🥰9
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ የካቲት 2 እስከ የካቲት 21፣2016 ዓ.ም ቻይና ወደሚገኙ መዳረሻዎቻችን ለሚጓዙ መንገደኞቹ እስከ 25% የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን ሲገልፅ በደስታ ነው። ትኬትዎን እስከ የካቲት 21፣ 2016 ዓ.ም በሚያመችዎት አማራጭ ይግዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰28👍23❤16👏5
ከ ጥር 23 እስከ ግንቦት 23፣2016 ዓ.ም ወደ አትላንታ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ እስከ 35% የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ ። ትኬትዎን እስከ የካቲት 21፣ 2016 ዓ.ም ይግዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤45👍18🎉5🥰1
ልብን በሃሴት የሚሞላ ዕይታን በሚሰጥዎ ዘመናዊ አውሮፕላኖቻችን አሳፍረን በምቾት ያሰቡበት ልናደርስዎ ዝግጁ ነን። በቀላሉ ቲኬትዎን በዲጂታል አማራጮቻችን በመቁረጥ ለጉዞ ይዘጋጁ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍82❤32😍10👏5🎉5