የአፍሪካ ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮንጎ ብራዛቪል በረራ የጀመረበትን 40ኛ ዓመት በድምቀት አከበረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤98👍43🥰8👏2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት አዲስ አውሮፕላን መግዛት የሚያስችለውን የ 450 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ከ ሲቲ ባንክ ጋር ተፈራረመ። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ።
https://rb.gy/pvmugv
https://rb.gy/pvmugv
❤93👍34🥰6🎉3😍2
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @Yimtatu ናቸው፤ እናመሰግናለን! እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤99👍37👏7🥰6🎉6😍3
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ክቡር አቶ ታገሰ ጫፎ እና የጅቡቲ ፓርላማ አፈጉባኤ ክቡር ዲሌታ መሀመድ ዲሌታ እንዲሁም የልዑክ ቡድናቸው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ከአየር መንገዳችን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን በቆይታቸውም የተለያዩ የአየር መንገዱን የስራ ክፍሎች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍98❤38👏9🥰3🎉3