የኢትዮጵያ አየር መንገድ የራሱን የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ (Power Substation) አስመረቀ፡፡
ማስተላለፊያው ለቦሌ ዓለም-አቀፍ አየር ማረፊያ እንዲሁም ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት አስተማማኝ እና ያልተቆራረጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርባል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ማስተላለፊያው ለቦሌ ዓለም-አቀፍ አየር ማረፊያ እንዲሁም ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት አስተማማኝ እና ያልተቆራረጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርባል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤97👍70🥰16👏15🎉4😍2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህሬን ከተማ የሚያደርገውን ተቋርጦ የነበረ በረራ ከኅዳር 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚቀጥል ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡ መልካም በረራ !
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍101❤40🥰15👏4
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ ዕይታ ያጋሩን፤ Fekadu Getachew Sundafa ወደ ኢንቴቤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረሩበት ወቅት ያነሱትን ምስል አጋርተውናል፤ እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏65👍30❤22🥰17
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 10ኛውን የቦዪንግ (Boeing 777-200LR) የጭነት አውሮፕላን ማስገባቱን ሲገልጽ በደስታ ነው። ይኸው ዘመናዊ ባለሁለት ሞተር አውሮፕላን ከመቶ ቶን በላይ ጭነት የመሽከም አቅም አለው።
እስከ አሁን ያሉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች የምዝገባ ኮድ በ A የሚጀምር የነበረ ሲሆን የዚህ አዲስ አውሮፕላን ምዝገባ ኮድ ግን በB በመጀመር እና ET-BAA የሚል ስያሜን በመያዝ አዲስ የአውሮፕላን ምዝገባ ምእራፍ ከፍቷል።
እስከ አሁን ያሉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች የምዝገባ ኮድ በ A የሚጀምር የነበረ ሲሆን የዚህ አዲስ አውሮፕላን ምዝገባ ኮድ ግን በB በመጀመር እና ET-BAA የሚል ስያሜን በመያዝ አዲስ የአውሮፕላን ምዝገባ ምእራፍ ከፍቷል።
❤178👍73🥰18👏12🎉6
ጉዞዎን ይበልጥ ቀላል የሚያደርገውን ከአዲስ አበባ ለሚነሱ በረራዎች የሚያገለግለውን የSelf-bag drop አማራጭ በመጠቀም እጅግ ወደዘመነ የጉዞ ሂደት አንድ እርምጃ ቀደም ይበሉ፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍101❤32🥰9🎉6