የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ዓለም-አቀፍ የቱሪስት መናኸሪያ ወደሆነችው ሞምባሳ ከተማ በምናደርጋቸው ሁለት ዕለታዊ በረራዎች አዲሱን ዓመት ዘና ብለው እንዲጀምሩ ልዩ ስጦታ እነኾ ይላል። የጉዞ ምዝገባዎን እስከ መስከረም 19 ፣ 2016 ዓ.ም ያከናውኑ ፤ በረራዎን እስከ ሕዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም ያድርጉ። የ50% በመቶ የዋጋ ቅናሽ፤ እንዲሁም በሴሬና የባህር ዳርቻ ሪዞርትና ስፓ መዝናናት የሚችሉበትን ማራኪ እና አጓጊ የጉዞ ጥቅሎች ይጠቀሙ።
https://shorturl.at/hikrS
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://shorturl.at/hikrS
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍117❤41🥰5👏5🎉5
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን እና ጥራቱን የጠበቀ እንዲሁም ዘመኑን የሚመጥን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ የአፍሪካ ግዙፉ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍144❤58🎉9😍7🥰6
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ ተጨማሪ ሶስት ሳምንታዊ በረራዎችን በማከል ወደ ከተማዋ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ አስር ከፍ እንደሚያደርግ ለመግለፅ ይወዳል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍90❤40👏9🥰7
የብሩንዲ ትልቋ እና የኢኮኖሚ ማዕከል ወደሆነችው ቡጁምቡራ ከተማ የምናደርገው ሳምንታዊ መደበኛ በረራ ላይ ተጨማሪ 4 ሳምንታዊ በረራዎችን በማከል ከ ጥቅምት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ከተማዋ የሚደረገውን የመንገደኞች በረራ ቁጥር 11 ማድረሳችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏47👍38❤25🥰12
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከህዳር 15 ቀን 2023 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ባንጉይ ሶስት ሳምንታዊ የመንገደኞች በረራ አገልግሎት እንደሚጀምር ሲገልጽ በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤69👍50🥰13👏10
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሲንጋፖር “ማሪና ቤይ ሳንድስ”በተዘጋጀው የ 2023 የኢስያ ቡና እና ሻይ ኤግዚቢሽን ላይ በመሳተፍ በአለም ተመራጭ እና ልዩ የሆነውን የኢትዮጵያን ቡና አስተዋወቀ።
👍67🥰67❤33👏8