Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.55K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሔደ በሚገኘው 19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችን ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን በጀግናዋ አትሌት አማኔ በሪሶ የወርቅ እንዲሁም በሌላዋ ጀግና አትሌት ጎተይቶም ገብረስላሴ የብር ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ ቀጣዩ መዳረሻዎ አብረውን ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ! መልካም ሳምንት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተዘጋጀው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ እንዲሁም በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአፍሪካ ምርጡ ኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ክላስ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን ደህና መጡ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ካፒቴን ዓለማየሁ አበበ የጄት አውሮፕላን ያበረሩ የመጀመሪያው አፍሪካዊ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪ ናቸው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የበረራ ባልደረቦቻችን ፈገግታ የሞላበት መስተንግዶ ጉዞዎን ምቹ ያደርገዋል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደሚያልሙት መዳረሻዎ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአቪየሽን ዘርፍ ለመማር ፍላጎት አለዎት? የኢትዮጵያ አቪየሽን ዩኒቨርስቲ በአውሮፕላን ጥገና ምሕንድስና እና በኤሮኖቲካል ምሕንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቆ ይጠብቅዎታል። ምዝገባዎን በድረገፃችን https://eau.edu.et ማካሄድ ይችላሉ ።ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገዎ በኢሜይል አድራሻችን Etauinfo@ethiopianairlines.com ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን +251-115174600/8598 ያገኙናል።
#የኢትዮጵያአቪየሽንዩኒቨርስቲ
የካበተ ልምድ ከኢትዮጵያዊ ትህትና ጋር በተላበሱ የበረራ ላይ መስተንግዶ ባልደረቦቻችን ጋር ያማረ የበረራ ቆይታ ያሳልፉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ