የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @MwakaMorris ናቸው፤ እናመሰግናለን! እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤136👍76😍22🎉14🥰13
በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሔደ በሚገኘው 19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችን ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን በጀግናዋ አትሌት አማኔ በሪሶ የወርቅ እንዲሁም በሌላዋ ጀግና አትሌት ጎተይቶም ገብረስላሴ የብር ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏196❤86👍58🥰19😍14🎉10
በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተዘጋጀው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ እንዲሁም በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍118❤43🎉13👏11🥰10