Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.58K photos
134 videos
2 files
399 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮችና ሠራተኞች በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ መስፍን ጣሰው በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት አየር መንገዱ በአገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ተሳትፎውን ቀጥሏል።እንደባለፈው አመት በዘንድሮ የክረምት ወቅትም 100 ሺህ ችግኞችን በተለያዩ ሥፍራዎች ለመትከል አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀን ወደ ሥራ ገብተናል ብለዋል።በዚህም የአየር መንገዱ አመራሮች ፣ሠራተኞች እና የቦርዱ አባላት በዛሬው ዕለት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በመገኘት ከከተማው ፣ከክፍለ ከተማው እና ከወረዳው አመራር ጋር በመሆን አረንጓዴ አሻራቸውን ማኖራቸውን ተናግረዋል። የተቋሙ አመራሮችና ሠራተኞች የተተከሉትን ችግኞች በመንከባከብ ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡና በቀጣይም የአረንጓዴ አሻራ ተሳትፏቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምቾትዎን ጠብቀን እርስዎን በብቃት ማገልገላችን የሁልግዜም ኩራታችን ነው!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ሳምንቱን በስኬት ከፍታ ላይ ሆነው ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። ትኬትዎን በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ችን ቆርጠው ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ያግኙ። https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን HenokSirak ናቸው፤ እናመሰግናለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አገልግሎታችን ከጅማሮውም በፈገግታ የታጀበ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
ሁሌም በፈገግታ በታጀበው አገልግሎታችን ይደሰቱ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው አየር መንገዳችን ይብረሩ፤ መልካም ቀን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምቹ እና አስደሳች የበረራ ቆይታ ከኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ አዲስ የስኬት ከፍታ ይብረሩ! መልካም የስራ ሳምንት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ