Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 20ኛውን ኤርባስ A350-900 አውሮፕላን ተረከበ። አውሮፕላኑ 30 በመቶ “sustainable aviation fuel (SAF)” የተሰኘ የአውሮፕላን ነዳጅ የተጠቀመ ሲሆን ይህም በ2050 የካርበን ልቀትን ወደ ዜሮ ለማድረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ አቪየሽን ኢንደስትሪውን በሚመሩና በሚቆጣጠሩ አካለት  የተያዘውን ውጥን ከግብ ለማድረስ የሚረዳ ነው። አየር መንገዳችን የተረከበው ይህ አውሮፕናል 10 ቶን የሚመዝን ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ቁሳቁስም ወደ ኢትዮጵያ ይዞ መጥቷል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አንጋፋው እና ተወዳጁ ሰላምታ መፅሔት ተመልሷል። በበረራዎ ወቅት ያገኙታል ይዝናኑበት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሰላምታ
ወዳሰቡት መዳረሻ ልናደርስዎ ሁሌም ዝግጁ ነን! ብሩህ እና ውብ ሳምንት ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደሚያስደስትዎ መዳረሻ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ።
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ምዕራፍ ሁለት መከፈቱ አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ ተጓዦች በቂ አገልግሎት መስጠት የምትችል ቁልፍ አህጉራዊ የጉዞ መናኸሪያ መሆኗን ይመሰክራል ብለዋል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ስካይላይትሆቴል
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ይብረሩ ፣ የምቹ መስተንግዷችን ተጠቃሚ ይሁኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
እርስዎን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ