Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.79K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
Attractive excess baggage deals from Dubai to Addis Ababa,
Offer valid for sale and travel until 15 December 2022 on flight ET603
👍4815
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ የአቪዬሽን ድርጅት (Aviation Brand) እና በአህጉሪቱ ከፍተኛ አድናቆት ካላቸው ድርጅቶች መካከል አንዱ በመሆን በርካታ ሽልማቶችን ከብራንድ አፍሪካ (Brand Africa) መቀበሉን ሲገልጽ በደስታ ነው።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏81👍56🥰18🎉17😍93
የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ፣ በአቪየሽን መስክ ብቁ የሚያደርግዎ ማዕከል!
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa
👍6720🎉2
ቅዳሜ ሕዳር 24 ፣ ከምሽት 1:00 ሰአት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል የኢትዮጵያ ጣዕም የባህል ምግብ አዳራሽ ከ 25% ልዩ ቅናሽ ጋር እንጠብቅዎታለን። ይምጡ ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በምርጥ የባህል ምግብ አዳራሻችን ልዩ ግዜ ያሳልፉ!
👍6014
ከእኛ ጋር ወደ የት መብረር ይፈልጋሉ?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍17995🥰36👏20🎉9
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ ዘንድ እንመኛለን. #የኢትዮጵያአየርመንገድ
89👍49🥰12🎉7👏6😍4
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሙሉ የመጓጓዣ ወጪያቸው ተሸፍኖ ወደ ህንድ ሀገር ለህክምና ከሚሄዱት አንድ መቶ ሕፃናት መካከል ለመጀመሪያዎቹ አራት ሕፃናት የሽኝት ፕሮግራም ተካሔደ። በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ እና የሌሎች ባለድርሻ ተቋማት ሓላፊዎች ተገኝተዋል።
👍7721🥰10👏5😍2
እርስዎን ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
73👍43🥰20
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ የነበራቸውን ቆይታ በማራኪ ምስል ያጋሩን @MariaAklilu ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ የነበርዎትን ቆይታ በመልዕክት ሳጥን መቀበያ ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍68🥰1916👏7
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ካምፓኒ ጋር በመተባበር ከ12,000 ፓውንድ በላይ የሚመዝኑ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውሉ ቁሳቁሶችን በቅርቡ በተረከባቸው ሶስት አዲስ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖቹ አጓጓዘ። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3P74KlL
49👍37🥰5🎉5
ለየብስ ትራንስፖርትዎ ሁነኛ አማራጭ አዘጋጅተናል! በመዳረሻዎ ያለ ሃሳብ እንዲንቀሳቀሱ ተሽከርካሪ መከራየት እና፣ወይም ከአየር ማረፍያ የየብስ መጓጓዣ አገልግሉት እና ተሽከርካሪ ከነሹፌሩ መከራየት የሚችሉበትን አማራጭ አመቻችተናል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3uxfEaH
👍4120👏6
የሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት መዳረሻዎን የት ለማድረግ አስበዋል?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
📸Manchester Airport
76👍42🥰24🎉5