👍52❤12🎉7🥰6👏5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ የአቪዬሽን ድርጅት (Aviation Brand) እና በአህጉሪቱ ከፍተኛ አድናቆት ካላቸው ድርጅቶች መካከል አንዱ በመሆን በርካታ ሽልማቶችን ከብራንድ አፍሪካ (Brand Africa) መቀበሉን ሲገልጽ በደስታ ነው።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏81👍56🥰18🎉17😍9❤3
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሙሉ የመጓጓዣ ወጪያቸው ተሸፍኖ ወደ ህንድ ሀገር ለህክምና ከሚሄዱት አንድ መቶ ሕፃናት መካከል ለመጀመሪያዎቹ አራት ሕፃናት የሽኝት ፕሮግራም ተካሔደ። በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ እና የሌሎች ባለድርሻ ተቋማት ሓላፊዎች ተገኝተዋል።
👍77❤21🥰10👏5😍2