የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዚምባብዌ ሶስተኛ መዳረሻዉ ወደሆነችው ቡላዋዮ በሳምንት አራት ጊዜ የመንገደኞች በረራ ጀመረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍71❤21🎉13🥰3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስዊዘርላንድ የንግድ ማዕከል ወደሆነችው ዙሪክ ከተማ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ጀመረ። ዙሪክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጄኔቫ ቀጥሎ በስዊዘርላንድ ሁለተኛ መዳረሻ ከተማ ስትሆን በረራው በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚደረግ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3SYfoM0
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍89❤26🎉11😍10
የኢትዮጵያ አየር መንገድ "ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ" ሽልማት 2022 ተሸላሚ ሆነ። አየር መንገዳችን ይህንን ሽልማት ከቢዝነስ ትራቭለር ሪደርስ አዋርድ ሲያገኝ ይህ ለተከታታይ ሶስተኛ አመት ነው ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤85👍63👏24🎉13🥰12
Ethiopian Airlines Group has signed a renewed agreement with Travelport International Operations Ltd. to distribute Travelport+ and other related Travelport products in Ethiopia.#Ethiopianairlines
👍81❤41🎉9🥰8👏7
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቱሪዝም ክፍል የሆነው የET holidays ሃላፊ ማህሌት ከበደ ሌጎስ ,ናይጄሪያ በተዘጋጀው Africa Travel 100 Award ስነስረአት ላይ የአፍሪካ ጉዞ እና ቱሪዝም መሪ ሴት በመባል ተሸላሚ ሆነዋል ።
👍67👏65❤35🎉25😍18