የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ከፈተ። ሆቴሉ ከመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 2 ጋር የተገናኘና ለመሳፈሪያ በሮችም ቅርብ ሲሆን በ Ethiopian Skylight Hotel ስር የሚተዳደር ነው። ለበለጠ ንባብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። https://bit.ly/3dePXXp
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤51👍28👏7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በተንቀሳቃሽ ምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @roundomovallytour ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍45❤24👏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ያደረጉት ጉብኝት በ Arts Tv World
❤35👍8🎉4
በአፍሪካ ትልቁ እና ቀዳሚ የአቪዬሽን ማሰልጠኛ ማዕከል የሆነው የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ ለፓይለቶች፣ ለበረራ አስተናጋጆች ፣ ለአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሻኖች እና የንግድ እና ግራውንድ ሰርቪስ ባለሙያዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን ይሰጣል። ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና በአቪዬሽን መስክ ብቁ ባለሙያ ይሁኑ።
ለተጨማሪ መረጃ http://www.ethiopianairlines.com/eaa
Email - eaainfo@ethiopianairlines.com , EAASALESTEAM@ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
ለተጨማሪ መረጃ http://www.ethiopianairlines.com/eaa
Email - eaainfo@ethiopianairlines.com , EAASALESTEAM@ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያአቪዬሽንአካዳሚ
👍72❤19🎉6
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በአመታዊው “Air Cargo News Award” ‘’ምርጥ የአለም እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ’’ እና ‘’ምርጥ የአፍሪካ እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ’’ በመባል ሁለት ሽልማቶችን ተቀዳጀ።
https://www.aircargonews.net/people/air-cargo-news-awards-2022-winners-revealed/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ACNAwards22
https://www.aircargonews.net/people/air-cargo-news-awards-2022-winners-revealed/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ACNAwards22
👏47👍24❤19🎉17
በእያንዳንዱ ግብይትዎ ማይል ያግኙ
ከሺ- አበባየሁ ሱፐርማርኬት ማንኛዉንም ግብይት በመፈፀም ማይል ያጠራቅሙ፡፡ የትኛውንም ግዥ ሲያከናዉኑ የሼባማይልስ ቁጥርዎን በማስመዝገብ የማይል ተሸላሚ ይሁኑ።
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../shi-abebayehu
ከሺ- አበባየሁ ሱፐርማርኬት ማንኛዉንም ግብይት በመፈፀም ማይል ያጠራቅሙ፡፡ የትኛውንም ግዥ ሲያከናዉኑ የሼባማይልስ ቁጥርዎን በማስመዝገብ የማይል ተሸላሚ ይሁኑ።
https://shebamiles.ethiopianairlines.com/.../shi-abebayehu
👍46👏5🎉4🥰1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ የዮርዳኖስ ዋና ከተማ ወደሆነችው አማን በሳምንት ሶስት ቀን የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ ምሽት ጀመረ።
👍66🎉18👏8🥰3