በአለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ውጤት ይዞ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍40🥰32❤25👏11🤩4
በአፍሪካ ትልቁ የአየር ጭነት ኦፕሬተር የሆነው የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ወደ ድሬዳዋ እና ጅግጅጋ የሃገር ውስጥ የካርጎ በረራ በሳምንት ሦስት ጊዜ ከነሃሴ 24, 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀምር ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ስለ አገልግሎቱ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን +25111 517 4524/4520 ይደውሉ አሊያም ድረ-ገፃችንን www.ethiopianairlines.com/cargo ይጎብኙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍62❤22🤩7👏5🎉2
ለአየር መንገ ዳችን ብሎም ለአፍሪካ አሕጉር የመጀመሪያ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃም ከቀዳሚዎቹ አየር መንገዶች አንዱ የሚያደርገንን ቦይንግ 787- “ድሪምላይነር” አውሮፕላን ተረክበን ማብረር ከጀመርን አስር አመታትን አስቆጥረናል። በአቪየሽኑ ኢንደስትሪ ባለን ጉልህ የመሪነት ስፍራ እንዲሁም ከቦይንግ አውሮፕላን አምራች ካምፓኒ ጋር በቆየው የረጅም ግዜ ደንበኝነታችን ኩራት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍61❤20🥰8🤩5
"ስሾም ሁለት ነገሮችን አሰብኩ"። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ከፋና ሬዲዮ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) ጋር ያደረጉት ቆይታ
https://youtu.be/KFu4R4sid1M
https://youtu.be/KFu4R4sid1M
👍90❤31🤩4🥰1
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን Iman Mohammed ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍86❤20🥰15🎉4