በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ ባለው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችን ኢትዮጵያ በጀግናዋ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አማካይነት አራተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን!🇪🇹🥇
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤90👍47🥰10
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስዊዘርላንድዋ የቢዝነስ ማዕከል በመባል ወደ ምትታወቀው ዙሪክ ከተማ ከጥቅምት 20 ፣ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በረራ የሚጀምር መሆኑን በደስታ ያበስራል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤44👍21👏4
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ ደግሞ በቀዳሚነት ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ደማቅ አቀባበል አደረገ ። በአቀባበል ስርዐቱ ላይ አምባሳደር ዶ/ር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፣አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልክተኛ ፣ እና በአሜሪካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማኔጅመንትና ሰራተኞች ተገኝተዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤61👍26🥰10
በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤36👍24🥰7👏7