Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.6K subscribers
3.8K photos
144 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተዘጋጀ “Fly Ethiopian, Go Organic !” የተሰኘ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ መጽሐፍ - Recipe Book በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ለምረቃ በቃ።
👍5314👏6
ለእርስዎ ምቹ አና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ሁሌም ይተጋሉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
53👍18🥰14
ክቡራን ደንበኞቻችን,
አዲስ አበባ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ሳቢያ ከአዲስ አበባ በሚነሱና አዲስ አበባ በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት ተፈጥሯል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው የበረራ መዘግየትና መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቀ ክቡራን ደንበኞቻችን ስለሁኔታው የምናቀርበውን መረጃ እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
👍12216🥰13🤩2
ክቡራን ደንበኞቻችን,
በአዲስ አበባ ቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ዙሪያ ያለው የአየር ሁኔታ ባለፉት ጥቂት ሰአታት መሻሻል ያሳየ ሲሆን መዳረሻቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ አብዛኛዎቹ በረራዎች ለማረፍ ችለዋል፡፡

ወደ ተለያዩ መዳረሻዎች የሚያቀኑ በረራዎችም ከአዲስ አበባ በመነሳት ላይ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለክቡራን ደንበኞቹ ተጨማሪ መረጃ ማቅረቡን ይቀጥላል፡፡
👍89🥰13
አስደሳች በረራ ከጥሩ መስተንግዶ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍7858👏14
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @iamparay ናቸው እናመሰግናለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍6526🥰12
አገልግሎታችን ከጅማሮውም በፈገግታ የታጀበ ነው።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
62👍30👏10
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሽን አካዳሚን ተቀላቅለው ህልምዎን ያሳኩ! ተጨማሪ መረጃዎችን ከአካዳሚያችን ድረ-ገፅ እና የፌስቡክ ገፅ ያግኙ ።

http://www.ethiopianairlines.com/eaa
https://www.facebook.com/EthiopianAviation
👍5527👏3🥰1
በኢትዮጵያዊ እንግዳ አቀባበል እና ልዩ መስተንግዶ ልናገለግልዎ ተዘጋጅተናል። እንኳን ደህና መጡ !

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
50👍37🤩1
በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሔደ ባለው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በጀግኖቹ አትሌቶቻችን ለተሰንበት ግደይ እና ታምራት ቶላ በተገኘው የወርቅ ሜዳሊያ እንኳን ደስ አለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
120👍60🥰21👏21
ከእኛ ጋር ወዴት መጓዝ ይፈልጋሉ? መልካም ሳምንት ይሁንሎት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
47👍22🥰7🤩3
በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ ባለው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችን ኢትዮጵያ በጀግናዋ አትሌት ጎይቶቶም ገብረስላሴ አማካይነት ሶስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
103👍38👏18🥰8
“ቁልፍ መርሀችን በተለያዩ የቢዝነስ ሞዴሎች ፈጣን ፣ትርፋማ እና ዘላቂ እድገት ማስመዝገብ ነው።"
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ከ VoyagesAfriq Travel Media ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ የተወሰደ።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ።
https://issuu.com/voyagesafriq/docs/va_mag_july22_2_
👍377🥰3