ልዩ በሆነው መስተንግዷችን ታጅበው ይጓዙ፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ይብረሩ ፣ የምቹ መስተንግዷችን ተጠቃሚ ይሁኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2022 የAPEX Regional Passenger Choice ሽልማት ላይ በአፍሪካ 'Best Entertainment ' እና 'Best cabin service ' ዘርፎች አሸናፊ ሆኗል። በአየርላንድ ደብሊን ከተማ ውስጥ በተካሄደው የሽልማት ስነ ስርዓት ; ተሳፋሪዎች ምርጥ የሚሏቸውን አየር መንገዶች ለምርጫ የሚያቀርቡበት እና ደረጃን የሚሰጡበት ሲሆን የዘንድሮው ሽልማት ከአንድ ሚሊዮን በላይ በረራዎች እና ከ600 በላይ በሆኑ አየር መንገዶች የባለ አምስት ኮከብ ደረጃ መመዘኛን በመጠቀም በአለም ዙሪያ በተጓዙ መንገደኞች የተሰጠ ደረጃ ነው። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍7
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማሕበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት በማጠናከር ከጤና ሚኒስቴር ፣በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ሕፃናት መርጃ እና ከሮተሪ ኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። በስምምነቱ መሰረት አየር መንገዳችን በህንድ ሀገር የልብ ህመም ህክምና ለማግኘት የሚሔዱ አንድ መቶ ሕፃናት እና ከሕፃናቱ ጋር አብረው ለሚጓዙ አንድ መቶ ቤተሰቦቻቸው የአየር ትራንስፓርት ወጪ የሚሸፍን ይሆናል።
👍5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት የ “Air Cargo Industry Customer Care” ሽልማት አሸናፊ እንዲሆን ድምፃችሁን ለሰጣች ሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍6