በዛሬው ዕለት በሎሜ ቶጎ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አዲስ በረራ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። አዲሱ የበረራ መስመር የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደብሊን በኩል የሚያደርጋቸውን ሰባት ሳምንታዊ በረራዎች ጨምሮ የዋሽንግተን ዲሲ በረራውን ወደ10 ከፍ እንዲል አድርጎታል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍3❤2
በእያንዳንዱ ግብይትዎ ማይል ያግኙ
ከሺ- አበባየሁ ሱፐርማርኬት ማንኛዉንም ግብይት በመፈፀም ማይል ያጠራቅሙ፡፡ የትኛውንም ግዥ ሲያከናዉኑ የሼባማይልስ ቁጥርዎን በማስመዝገብ የማይል ተሸላሚ ይሁኑ። https://shebamiles.ethiopianairlines.com/partner/shopping/shi-abebayehu
ከሺ- አበባየሁ ሱፐርማርኬት ማንኛዉንም ግብይት በመፈፀም ማይል ያጠራቅሙ፡፡ የትኛውንም ግዥ ሲያከናዉኑ የሼባማይልስ ቁጥርዎን በማስመዝገብ የማይል ተሸላሚ ይሁኑ። https://shebamiles.ethiopianairlines.com/partner/shopping/shi-abebayehu
👍1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሎሜ ቶጎ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚያደርገውን የመክፈቻ በረራ ምክንያት በማድረግ በሎሜ እና በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል። አዲሱ የበረራ መስመር አየር መንገዱ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚያደርገውን በረራ በሳምንት ወደ 10 ከፍ ያደርገዋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በፊት ሲሰጥ የነበረውን የአውሮፕላን ውስጥ የገመድ-አልባ ኢንተርኔት አገልግሎት (Wi-Fi) ወደ ተጨማሪ አውሮፕላኖች ያስፋፋ መሆኑን ሲገልፅ ደስታ ይሰማዋል። በዚህም መሠረት ደንበኞች አገልግሎቱን በቦይንግ 777፣ቦይንግ 787 እና ኤርባስ A350 ሲበሩ ማግኘት ይችላሉ። ይህን አገልግሎት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረ ገጽ ፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ፣ በትኬት ቢሮዎች፣ የመሳፈሪያ ቅፅ ሲወስዱ እንዲሁም በበረራ ላይ ባመችዎት የክፍያ መንገድ መግዛት ይችላሉ።
https://bit.ly/3xjLWIK
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://bit.ly/3xjLWIK
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1