Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.6K subscribers
3.82K photos
144 videos
2 files
414 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ። በድረ ገፃችን www.ethiopianairlines.com እንዲሁም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app የጉዞ ምዝገባዎን ያድርጉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምስል:TonyRoberts
👍3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ህንድ ቸናይ ከተማ በሳምንት ሶስት በረራ ሊጀምር ነው። ቸናይ በህንድ አራተኛ መዳረሻ በመሆን ሰፊውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም ዓቀፍ መዳረሻዎች ትቀላቀላለች።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍2
በዛሬው ዕለት በሎሜ ቶጎ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አዲስ በረራ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። አዲሱ የበረራ መስመር የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደብሊን በኩል የሚያደርጋቸውን ሰባት ሳምንታዊ በረራዎች ጨምሮ የዋሽንግተን ዲሲ በረራውን ወደ10 ከፍ እንዲል አድርጎታል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍32
በእያንዳንዱ ግብይትዎ ማይል ያግኙ
ከሺ- አበባየሁ ሱፐርማርኬት ማንኛዉንም ግብይት በመፈፀም ማይል ያጠራቅሙ፡፡ የትኛውንም ግዥ ሲያከናዉኑ የሼባማይልስ ቁጥርዎን በማስመዝገብ የማይል ተሸላሚ ይሁኑ። https://shebamiles.ethiopianairlines.com/partner/shopping/shi-abebayehu
👍1
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን ስናስታውስ።#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሎሜ ቶጎ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚያደርገውን የመክፈቻ በረራ ምክንያት በማድረግ በሎሜ እና በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል። አዲሱ የበረራ መስመር አየር መንገዱ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚያደርገውን በረራ በሳምንት ወደ 10 ከፍ ያደርገዋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ