ሳምንትዎን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ይጀምሩ። ጥራት ያለው አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ አሜሪካ ከሚገኘው ሚሲሲፒ ዪኒቨርሲቲ ጋር እ.ኤ.አ በ 2018 ዓ. ም በተፈራረመው የመግባቢያ ስምምነት መሰረት በ Integrated Marketing Communication የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን የተከታተሉ 17 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማኔጅመንት አባላት ተመረቁ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.youtube.com/watch?v=fVE8Q4FCQvQ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.youtube.com/watch?v=fVE8Q4FCQvQ
👍2
በአፍሪካ ትልቁ የካርጎ ኦፕሬተር የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለእናቶች ቀን 100 ሚሊዮን የአበባ ዘለላ ከአዲስ አበባ፣ ናይሮቢ፣ ቦጎታ እና ኪቶ ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ አጓጓዘ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የአፍሪካ ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንቦት 24 ጀምሮ ወደ ህንዷ ከተማ ሙምባይ ተጨማሪ እለታዊ በረራ በመጀመር በቀን ሁለት በረራዎች የሚያድርግ መሆኑን ሲያበስር በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ማደጋስካር ኖዚቢ ደሴት አቋርጦት የነበረውን በረራ ጀመረ። ኖዚቢ በማደጋስካር ከፍተኛ የቱሪስት መጠን የምታስተናግድ ደሴት ናት።
ስታር አሊያንስ የአየርመንገዶች ማህበር የአለማችን ታላቅ እና ቀዳሚ ህብረት በመሆን 25ኛ አመቱን በድምቀት አከበረ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከታህሳስ 3, 2004 ዓ.ም ጀምሮ ህብረቱን ተቀላቅሏል።
#ስታርአሊያንስ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
#ስታርአሊያንስ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከግንቦት 24፣ 2014 ጀምሮ የኢንቴቤ እለታዊ በረራችንን ወደ ሶስት ማሳደጋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የጥንካሬ ፣የአስተማማኝነትና የምርጥ አለምዓቀፋዊ አገልግሎት ምልክት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ