የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @Raimund Stehmann ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምናብ ወደኋላ ተጉዘን የቀደሙትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዉሮፕላን አብራሪዎች ስናስታውስ።#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የጥሪ ማዕከላችን የእርስዎን የጉዞ ጥያቄዎች ለማስተናገድ ዝግጁ ነው! ለሀገር ውስጥ ደንበኞቻችን ባለአራት አሃዝ ቁጥር (6787) ይጠቀሙ። እንደዚሁም ለዓለም አቀፍ ደንበኞቻችን (+251-116-179-900) ይጠቀሙ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/services/help-and-contact/call-center-numbers?fbclid=IwAR235RAvisbHwRb2t30i7mZij3sAnyv8TL743gQ_8i8s64u3Pp_6IVKsxBY
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa/services/help-and-contact/call-center-numbers?fbclid=IwAR235RAvisbHwRb2t30i7mZij3sAnyv8TL743gQ_8i8s64u3Pp_6IVKsxBY
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
ከአውሮፕላን የበረራ ብቃትና አስተማማኝነት በስተጀርባ ያሉ ድንቅ የጥገና ባለሙያዎቻችን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ጉዞዎን ምቹ እና ቀልጣፋ ለማድረግ እንተጋለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
#ትውስታ ጀግናው የማራቶን ንጉስ ሻምበል አበበ ቢቂላ እ.ኤ.አ 1960 የሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ ሮጦ ያሸነፈውን የወርቅ ሜዳሊያ ይዞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደሀገሩ በተመለሰበት ወቅት።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤2👍1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢድ-አልፈጥርን በአል ከወዳጅ ዘመድ ጋር ለማክበር ወደ ሃገር ቤት ለሚመጡ ለኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ክላስ ተጓዦች 20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡
መንገደኞች ትኬቱን ከመጋቢት 29 ፡ ሚያዝያ 13 ብቻ በመግዛት ጉዟቸውን ከሚያዝያ 17 እስከ ግንቦት 9 ብቻ ማድረግ ይችላሉ፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መንገደኞች ትኬቱን ከመጋቢት 29 ፡ ሚያዝያ 13 ብቻ በመግዛት ጉዟቸውን ከሚያዝያ 17 እስከ ግንቦት 9 ብቻ ማድረግ ይችላሉ፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤1
የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚን ይቀላቀሉ፣ በአቪዬሽን የሙያ ዘርፍ ብቁ እና ውጤታማ ይሁኑ።
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa?fbclid=IwAR1_q2nqHFGBV5FSerC8TUSwu_j6lW5ZGCUNWlrgnsdpbREGNaUfqSJwMUE
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa?fbclid=IwAR1_q2nqHFGBV5FSerC8TUSwu_j6lW5ZGCUNWlrgnsdpbREGNaUfqSJwMUE
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
የዛሬ 76 አመት እ.ኤ.አ ኤፕሪል 8 ፣1946 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ አለም አቀፍ በረራውን በዳግላስ C-47 ስካይትሬን አውሮፕላን በአስመራ በኩል ወደ ካይሮ አደረገ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #76ስኬታማአመታት
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #76ስኬታማአመታት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከ76 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው ቀን የተደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ በረራ
Ethiopian Broadcasting Corporation
Ethiopian Broadcasting Corporation
👍1
የአፍሪካ አቪየሽን ኢንደስትሪ መሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ 30 በላይ ዳሽ 8-400 አውሮፕላኖችን በሀገር ውስጥና ቀጠናዊ በረራዎች በአስተማማኝ ብቃት እያበረረ ይገኛል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ይህን ማራኪ ምስል @AllehoneMulugeta አጋርተውናል እናመሰግናለን። በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ያነሷቸውን ፎቶዎች በመልክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እግር ኳስ ስፖርት ክለብ ለብሔራዊ ቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾችን በማበርከት ረገድ ዝነኛ ነበር።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
👏1