ለሶስተኛ ቀን እየተካሔደ ባለውና በአለም በግዝፈቱ ሶስተኛ በሆነው የ”ዱባይ የአሺዬሽን አውደ ርዕይ 2021" የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዘበትን 75 የስኬት አመታት የማኔጅመንት አባላት ፣የበረራ ሰራተቾ ች ፣ እንዲሁም በአቪየሽኑ ዘርፍ ያሉ አጋር ድርጅቶች በተገኙበት በድምቀት አክብሯል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @RobertHOslo ናቸው፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አራተኛ ቀኑን በያዘው “የዱባይ ኤር ሾው” በርካታ ጎብኚዎችን በማስተናገድ እና በአቪየሽን ኢንደስትሪው ካሉ አጋሮቻችን ጋር ውጤታማ ውይይት በማካሔድ ስኬታማ ቀን አሳልፈናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#DubaiAirShow
https://www.youtube.com/watch?v=wrMgXqXMPJ0 ምርጥ ቆይታ በስካይላይት ሆቴል በ ኢቢኤስ ቲቪ ቅዳሜን ከሰአት ፕሮግራም
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለዓይን ማራኪ ከሆነው ቢሯችን የእንደምን አደራችሁ ሰላምታችን ይድረሳችሁ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ክቡር አምባሳደር ረታ አለሙ በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር እንዲሁም በኢትዮጵያ በማዕድንና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ዘርፍ የተሰማሩ ኢንቨስተሮች በጋራ በመሆን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሽን አካዳሚ፣ ምስለ በረራ እና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ማዕከል ጉብኝት አድርገዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ክቡር አምባሳደር እንዲሁም ኢንቨስተሮች ባደረጉት ጉብኝት ኩራት ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኢትዮጵያ በዘመኗ ያፈራችው ትልቅ ሀብት ነው።"
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የገንዘብ ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ በEBC "ቀይ መስመር" ፕሮግራም ላይ ስለ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የተናገሩት።
Ethiopian Broadcasting Corporation
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የገንዘብ ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ በEBC "ቀይ መስመር" ፕሮግራም ላይ ስለ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የተናገሩት።
Ethiopian Broadcasting Corporation