Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
83.1K subscribers
2.36K photos
91 videos
2 files
300 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የፈካ እና በስኬት የደመቀ ሳምንት ይሁንላችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ”ኤር ካርጎ ኒውስ” በተደረገ ምርጫ “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ” በመሆን ተሸላሚ ሆኗል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከአውሮፕላን የበረራ ብቃትና አስተማማኝነት በስተጀርባ ያሉ ድንቅ የጥገና ባለሙያዎቻችን !
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮዽያ አየር መንገድ ወደ ናይጄርያ ኢኑጉ አቋርጦት የነበረውን የመንገደኞች በረራ መቀጠሉን በደስታ ያበስራል፡፡ https://www.ethiopianairlines.com/AA/EN#
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የአቪየሽን ኢንደስትሪው እንዳይጎዳ ያደረገችው ጥረት ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት በተሻለ የመንገደኞች ቁጥር እንዲጨምር እና ኢንዱስትሪው እንዲያገግም አድርጓል።”
https://bit.ly/3CDGmQX
አለም ዓቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማሕበር
International Air Transport Association (IATA)
“የዚህች አገር ርቀትና ብቸኝነት በሰው ሰራሽ ዘዴ ተሸንፏል።”
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ምልሰት
©️Historical photos from the Horn of Africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮቪድ ተጽዕኖ መልሶ በመቋቋም ከአፍሪካ አየር መንገዶች ብልጫ አሳይቷል ተባለ።
ሙሉን መረጃ ለማግኘት ከታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ።
https://airinsight.com/ethiopian-airlines-is-outperforming-african-carriers-in-recovery/
ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ፋውንዴሽን የሼባማይልስ የበጎ አድራጎት አካውንት ማይል በመለገስ ከእርሶ ጋር በአጋርነት ለምንሰራቸው የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች የበኩልዎን ያበርክቱ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በአንዳንድ የማህበራዊ ትስስር ገፆች በጅማ ኤርፖርት ፍንዳታ እንደደረሰና በረራም እንደቆመ ተደርጎ የሚናፈሰው ወሬ ፍፁም ሐሰት መሆኑን ለማረጋገጥ እንወዳለን። በአሁኑ ሰዓት በጅማ መደበኛ የኤርፖርት እና የበረራ ስራዎቻችን በተለመደው መልኩ እየተከናወኑ ይገኛሉ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በደማቅ ፈገግታ ተቀብለን ትህትና በተሞላው ፍፁም ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን።
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ በነበራት በረራ ላይ ይህን ማራኪ ፎቶ አንስታ ያጋራችንን @ Hanan Taye እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ትውስታዎን በውስጥ መልዕክት መቀበያ ሳጥናችን በኩል ይላኩልን ፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የመስኮትምልከታ
ኢትዮጵያ አየር መንገድ “SKYTRAX” በ2021ዓ.ም ባዘጋጀው ምርጥ የአለማችን አየር መንገዶች ውድድር በአራት ዘርፎች ሽልማቶችን ለመቀዳጀት በቅቷል። "በአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" ዘርፍ ለተከታታይ አራት አመት ፣ "በአፍሪካ ምርጥ ቢዝነስ ክላስ" ዘርፍ ለተከታታይ ሶስት አመት፣ "በአፍሪካ ምርጥ ኢኮኖሚ ክላስ" ዘርፍ ለተከታታይ ሶስት አመት እና "በአፍሪካ ምርጥ የበረራ መስተንግዶ ሰራተኞች" ዘርፍ አንደኛ ለመሆን ችሏል። አየር መንገዳችን በSKYTRAX ምርጥ የአለማችን 100 አየር መንገዶች ዝርዝር ውስጥም በ37 ኛ ደረጃ ለመቀመጥ የቻለ ሲሆን ውድድሩ በአለማችን ላይ የሚገኙ ከ350 የሚልቁ አየር መንገዶችን ያሳተፈ ነው።
https://www.worldairlineawards.com/award-winners-for-2021/
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ዳግላስ ዲሲ 3 ።
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም “Flight Global” በለንደን ባዘጋጀው የአየር መንገዶች የቢዝነስ ስትራቴጂ ሽልማት ላይ “በአየር እቃ ጭነት አገልግሎት አመራር” ዘርፍ ተሸልመዋል።

ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ።
https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-group-ceo-honored-with-air-cargo-leadership-award-on-the-airline-strategy-awards-2021
የእያንዳንዱ ቀን ጅማሬ የአዲስ ጉዞ መነሻ ነው፡፡ እርስዎም ለቀጣይ ጉዞዎ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ምርጫዎ ያድርጉ ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ 📷 @capt.tewodros