Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
415 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
@ vinam747 ምስሉን ስላጋሩን እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#ትውስታ ጀግናው የማራቶን ንጉስ ሻምበል አበበ ቢቂላ እ.ኤ.አ 1960 የሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ ሮጦ ያሸነፈውን የወርቅ ሜዳሊያ ይዞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደሀገሩ በተመለሰበት ወቅት። ለ2020 ቶኪዮ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን መልካም ዕድል ተመኘን ፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮዽያ አየር መንገድ በኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ቀውስ ወቅት ወረርሺኙን ለመግታት የሚያስፈልጉ የህክምና ግብአቶችን ለማጓጓዝ የመንገደኛ አውሮፕላኖችን ወደ ጭነት አውሮፕላን በመቀየር ባሳየው የፈጠራ ችሎታ የናይጄሪያ አቪዬሽን ጋዜጠኞች ለኢትዮዽያ አየር መንገድ የክብር ሽልማት አበረከቱ። በናይጄሪያ የኢትዮዽያ አየር መንገድ ስራ አስኪያጅ አቶ ሽመልስ አረጋ ሽልማቱን ሀምሌ 21 ቀን በተዘጋጀው 25 ኛው የአውሮፕላን ማረፊያ እና የአቪዬሽን ዘጋቢዎች ዓመታዊ ሊግ ኮንፈረንስ ላይ ተቀብለዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በ10,000 ሜትር ወንዶች የመጀመሪያው የወርቅ ሜዳልያ ለሃገራችን በጀግናው አትሌት ሰለሞን ባረጋ በመመዝገቡ እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞቻችን ባሉበት ቅርብ በመሆን “ሉሲ”የተሰኘ የተሻሻለ የቴሌግራም ቻት ቦት አዘጋጅቷል።
የሀገር ውስጥ በረራዎን ቼክ ኢን ማድረግ ስለ መደበኛ እና ትርፍ ሻንጣ እንዲሁም ማንኛውንም የበረራ ሁኔታ መረጃን ለማግኘት ይህን ቻት ቦት መጠቀም ይችላሉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ

https://t.me/ethiopian_chat_bot
👍3
ቀኑን በደስታ ስሜት ይጀምሩ። ስኬታማ ሳምንት ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በምቾት ይብረሩ! ቀጣዩ ጉዞዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአለም በርዝመቱ እና በሚያካልለው የቦታ ስፋት በሚታወቀው የአልፕስ የተራራዎች ሰንሰለት አናት ላይ ሲበር ያነሳውን ምስል @ Callum አጋርቶናል እናመሰግናለን።
እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ተግተን በመስራትና ውጣ ውረዶችን በጽናት በማለፍ ዛሬ ላስመዘገብናቸው በርካታ ስኬቶች በቅተናል። ቀጣይ ስኬቶቻችንና ድሎቻችንም  በአፍሪካ  ብሎም በዓለም አኩሪ የአቪዬሽን ስኬቶች ተጠቃሽ በመሆን በትውልድ ቅብብሎሽ ይቀጥላሉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከምቹ የበረራ መስተንግዶ ጋር እንጠብቅዎታለን። የበረራ ምዝገባዎትን ከቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይያዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/aa
African Leadership Magazine የኢትዮጵያ አየር መንገድን በ "African Brand of the Year 2021"  ዘርፍ እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያምን በ" Industry Personality of the Year 2021 "ዘርፍ እጩ አድርጓቸዋል። ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅመው ድምፅዎን ይስጡ።
https://bit.ly/3jGV1TZ
በአህጉራችን አንጋፋ የአቪዬሽን ማሰልጠኛ ሰልጥነው ህልምዎን እውን ያድርጉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድአቪዬሽንአካዳሚ #የአቪዬሽንልህቀትማዕከል
www.ethiopianairlines.com/EAA
መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዓለም የአየር ትራንስፖርት ማህበር (IATA) ባወጣው ስታትስቲካዊ መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዕቃ ጭነት (cargo) አገልግሎት ዘርፍ የላቀ ውጤት ካስመዘገቡ 25 ምርጥ የአለማችን አየር መንገዶች ውስጥ ለመግባት ችሏል። በዓለም አቀፍ የካርጎ አገልግሎት የ21ኛ ደረጃን የያዘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመደበኛ ካርጎ ቶን ኪሎ ሜትር (Cargo Tonne Kilometers) 3 ሚሊዮን 3 መቶ 93 ሺህ ያስመዘገበ ሲሆን፣ በመደበኛ የጭነት በረራዎች 623 ሺህ ቶን በማጓጓዝ 19ኛ ደረጃን ይዟል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
IATA World Transport Statistics-
https://bit.ly/3fN484h
ብሔራዊ እንዲሁም አፍሪካዊ ኩራታችን በሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን በደህና መጡ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን Etoile Photo De Rêve ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው ቡድን አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በደማቅ ፕሮግራም ተቀብለናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሴት ሠራተኞች በ 1977 በልዩ የአቪዮኒክስ ሥልጠና ላይ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ለአውሮፕላኖቻችን አስተማማኝ የጥገና እና የበረራ ደህንነት ፍተሻ አገልግሎት ልምድ እና ብቃት ባላቸው የአውሮፕላን ጥገና ባለሙያዎቻችን ይሰጣል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ