Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.7K subscribers
3.86K photos
145 videos
2 files
415 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
"ጠንካራ ፋይናንስ እና ዘርፈ ብዙ የቢዝነስ ስትራቴጂ ኮቪድ-19 ያስከተለውን ቀውስ እንድንቋቋም ረድቶናል።"
አቶ ተወልደ ገብረማርያም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ከ ቢቢሲ አለም አቀፍ ዜና አገልግሎት ጋር ያደረጉት ቆይታ።

https://www.executiveinterviews.com/delivery/v1/mini/defaultrwd.asp?CI=Y&order=AF09730a#
ወደ ላቀ ስኬት አብረን እንብረር።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ! መልካም የእረፍት ቀን ተመኘን፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ #B787-9 ድሪም ላይነር አውሮፕላን ከማንቸስተር አውሮፕላን ማረፊያ ሲነሳ ፡፡
ምስል በ Ben Roberts
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በዚህ ሳምንት #የመስኮትምልከታ Momen Mamdouh ሲጓዙ ያነሱትን ፎቶ አጋርተውናል እናመሰግናለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ዛሬ ከሰዓት በመጪው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ለመሳተፍ ወደ ስፍራው የተጓዘው የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ዙር የአትሌቲክስ ቡድን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ምርጫው በማድረጉ ኩራት ተሰምቶናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲጓዙ ምቾት እና ደህንነትዎን ከሚያስቀድሙ የበረራ መስተንግዶ ሰራተኞቻችን ደማቅ አቀባበል ይጠብቅዎታል፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎትን መስጠት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ሲሆን ይንንም አጠንክሮ ለመቀጠል "'OEM Services" ከተባለ የአውሮፕላን መለዋወጫ አምራች ድርጅት ጋር ለ ኤርባስ A350 (Airbus A350) አውሮፕላን መለዋወጫ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ።
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አለምአቀፍ የአየር ትራንስፓርት ማህበር (IATA) ባወጣው የአሀዝ መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባጓጓዘው የመንገደኛ ብዛት ከምርጥ 200 አየር መንገዶች የ 20ኛ ደረጃን አግኝቷል።

https://www.iata.org/en/publications/store/world-air-transport-statistics/
ወደ ቶኪዮ ያቀኑት የናይጄሪያ፣አንጎላና ኮትዲቩዋር ኦሎምፒክ ቡድኖች በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመብረራቸው ኩራት ተሰምቶናል። መልካም እድል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ልዩ የሆነውን ኢትዮጵያዊ ቡና እያጣጣሙ ወደ 127 አለም አቀፍ መዳረሻዎቻችን አብረውን ይጓዙ ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ቀጣይ በረራዎን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በማቀድ ሳምንቱን ይጀምሩ። በድረገጻችን ወይም በሞባይል መተግበሪያችን ምዝገባዎን ያቀላጥፉ፤ የቅናሽ ዋጋ ተጠቃሚ ይሁኑ ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ምዕል በ @fodhel10