Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.74K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስካይትራክስ ለስምንተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ክብርን ተቀዳጅቷል።
ከዚህም በተጨማሪ:

🏆 የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል
🏆 የአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል እና
🏆 በአፍሪካ ቢዝነስ ክፍል ምርጥ ምግብ አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ በመባል ሽልማትን ተጎናጽፏል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድን የምንጊዜም ምርጫዎ ስላደረጉ እናመሰግናለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ስካይትራክስ2025
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @AntenehTeklu ናቸው፤ እናመሰግናለን! እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበርሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ዓለምን ባነጋገረ አስደናቂ መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ የተዋበችውን አፋር ይጎብኙ!

#ኢትዮጵያአየርመንገድ #ሰመራ #አፋር
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ የበረራ አገልግሎቱን ለማሳደግ እና በቀጠናው የአየር ትራንስፖርት ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችለውን ሁለት ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-G የተሰኙ አውሮፕላኖችን ከካናዳው ዲ ሀቪላድ ለመግዛት ስምምነት ላይ መድረሱን ሲገልጽ ኩራት ይሰማዋል። ለተጨማሪ ንባብ፡ https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-to-enhance-regional-operations-with-two-twin-otter-300-g-aircraft-orders-from-de-havilland-canada
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
አስደሳች የበረራ ጉዞ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ክፍል የስራ እንቅስቃሴን ይዘንላችሁ መጥተናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በልዩ ኢትዩዽያዊ መስተንግዷችን የበረራ ቆይታዎን ምቹ ለማድረግ ዝግጁ ነን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከመነሻዎ እስከ መድረሻዎ ደረጃውን የጠበቀ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ልንሰጥዎ ዝግጁ ነን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ልብዎ በሚናፍቃቸው ጎዳናዎች ላይ እንዳሻዎ እንዲዝናኑ እኛ ወደ ፈለጉት መዳረሻ ልንወስድዎ ዝግጁ ነን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ