Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.74K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ጉዞ ልዩ የሚያደርገው የራሱ ማስታወሻ አለው። ቀጣዩ ጉዞዎን ከእኛ ጋር በማድረግ አዲስ ትውስታን ይፍጠሩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ቀድሞ የምንታወቅበት ፈገግታ አሁንም የአገልግሎታችን አካል ነው!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የትራንስፖርት ስምሪት ክፍልን የስራ እንቅስቃሴ ይዘንላችሁ መጥተናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ለአፍሪካ አቪዬሽን ላበረከቱት አስተዋፅዖ 'ከአቪያዴቭ አቶ ግርማ ዋቄ የህይወት ዘመን ሽልማት' ተበርክቶላቸዋል።
በዋና ስራ አስፈፃሚያችን አቶ መስፍን ጣሰው እጅግ ኮርተናል! እንኳን ደስ አልዎት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በደማቅ ፈገግታ ተቀብለን በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዷችን የበረራ ቆይታዎን ምቹ ለማድረግ ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ህንድ ሃይድራባድ በደማቅ ሁኔታ አዲስ በረራ አስጀመረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ክቡራን መንገደኞቻችን
በእስራኤል በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ ቴልአቪቭ የምናደርገውን በረራ በጊዜያዊነት የተቋረጠ መሆኑንን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ እባክዎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችንን በመጎብኘት፣ የጉዞ ወኪልዎን በማነጋገር ወይም ወደ +251 116 179 900 በመደወል ዓለም አቀፍ የደንበኞች ማስተናገጃ ማዕከላችንን ያነጋግሩ።
አዳዲስ መረጃዎች ሲገኙ የምናሳውቅ ሲሆን ለሚፈጠረው መጉላላት ሁሉ ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አሊያንስ አባል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ህንድ ሃይድራባድ አዲስ በረራ መጀመሩን በማስመልከት ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ