ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @ayina_rw ናቸው፤ እናመሰግናለን! እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበርሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዘንድሮውን ዓመታዊ የሠራተኞች ቀን ሳምንቱን ሙሉ በሚዘልቅ ሰፊ መርሀ-ግብር እያከበረ ይገኛል። ሰኞ ዕለት በግሩፕ የሠው ሀብት አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ለመላው ሰራተኛ በይፋዊ ግብዣ የጀመረው ዓመታዊ በዓል፣ ትናንት ማክሰኞ በተደረገ የሰራተኞች ጉብኝት ቀጥሏል። በጉብኝቱም ሰራተኞች የተለያዩ ክፍሎችን እና ስራዎቻቸውን ተመልክተዋል። መርሀ-ግብሩ ዛሬም በተለያዩ ሁነቶች ይቀጥላል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #የሰራተኞችቀን2017