Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.75K photos
140 videos
2 files
410 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ምርጫዎን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ያድርጉ።
📷spotter_touchsky #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ እንቅስቃሴ ቁጥጥር ማዕከል (IOCC) የስራ እንቅስቃሴ እናስቃኛችኋለን አብራችሁን ቆዩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC(Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 974 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ያስመርቃል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከእኛ ጋር ያለዎትን የበረራ ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የማይረሳ የበረራ ትዉስታ ከእርስዎ ጋር ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ብሩህ የስራ ሳምንት ተመኘንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ጉዞዎን ያዘምኑ! ከልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር በዘመናዊ አውሮፕላኖቻችን ከእኛ ጋር ይብረሩ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ክቡር አቶ አደም ፋራህ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም ከፍተኛ የብልፅግና ፓርቲ የስራ ሃላፊዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመገኘት የስራ ጉብኝት አደረጉ።
ለክቡር አቶ አደም ፋራህና ለከፍተኛ የስራ ሃላፊዎቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና ከፍተኛ የአየር መንገዱ አመራር አባላት አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ዙሪያ ገለፃ እና ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል።
በመቀጠልም በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ፣ በአውሮፕላን ጥገና ማዕከላት፣ በኢትዮጵያ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት እና በምስለ በረራ ክፍሎች ተዘዋውረው አየር መንገዱን በአቪዬሽን ኢንደስትሪው በአፍሪካ ቀዳሚ እንዲሁም በዓለም ደረጃ ተወዳዳሪ ያደረጉትን የአየር መንገዱን የስራ ክፍሎች የጎበኙ ሲሆን በየክፍሎቹ የስራ ሀላፊዎችም ገለፃ ተደርጎላቸዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ