Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.75K photos
141 videos
2 files
411 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የመስኮትምልከታ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሳምንታዊው የኢትዮጵያ ፕሮግራማችን በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል የስራ እንቅስቃሴ ላይ ያተኮረ ነው። ይከታተሉን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC(Fana Broadcasting Corporate S.C.)
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል። መልካም በዓል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል የማዕድ ማጋራት መርሀግብር አካሄደ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ኢቲ ፋውንዴሽን” በተሰኘው የስራ ክፍሉ አማካኝነት ማህበራዊ ሀላፊነቱን ከመወጣት አኳያ ከሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት መካከል በዚህ ማዕከል በቋሚነት በየዕለቱ የሚያደርገው የምገባ መርሀግብር ይገኝበታል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄርያዋ ሌጎስ ከተማ እያደረገ ያለውን 7 ሳምንታዊ በረራ ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ 14 ሳምንታዊ በረራ በማሳደግ ለደንበኞቹ ይበልጥ ምቹ የበረራ አማራጭ መስጠት የሚጀምር መሆኑን በደስታ ያበስራል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አቡዳቢ ከተማ በሚያደርገው የመጀመሪያ በረራ ላይ ከ904 ዶላር ጀምሮ ለሶስት ምሽቶች እና አራት ቀናት የሚቆይ ልዩ የጉዞ ጥቅል አዘጋጅቷል:: በዚህ ልዩ ቅናሽ አሁኑኑ ተጠቃሚ ይሁኑ።ለተጨማሪ መረጃ ድረ ገፃችንን ETHolidays@ethiopianairlines.com ይጎብኙ፤ አልያም በስልክ ቁጥሮቻችን 0115174203/4204/4207 ይደውሉ።
ደንብና እና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አቡዳቢ
ምቹ እና አስደሳች በረራ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች በልዩ የአቪዮኒክስ ሥልጠና ላይ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በየሳምንቱ የሚቀርበው የኢትዮጵያ የተሰኝው ፕሮግራማችን በዛሬው ቆይታ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት አሰጣጥ ምን እንደሚመስል ያስቃኛችሗል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC(Fana Broadcasting Corporate S.C.)
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፈገግታን በተላበሰ መስተንግዶ በበረራዎ እንደተደሰቱ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፍረው ወዳሻዎት ቦታ ይጓዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
መልካም ዓለም አቀፍ የአብራሪዎች ቀን!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ