የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየዓመቱ በሚከናወነው የብሪክስ አባል ሀገራት የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የ2024 ሽልማት ላይ “Corporate Sustainability Achievement Award” አሸናፊ ሆነ። ሽልማቱ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ለሚኖረው የንግድ ትስስር፣ የአፈፃፀም ልህቀት እና ፈጠራ ዕውቅና የሚሰጥ ነው። የብሪክስ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት በአባል ሀገራት ውስጥ የሚገኙ የንግድና የኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎችን ለማበረታታት እ.ኤ.አ በ2012 ዓ.ም የተቋቋመ ምክር ቤት ነው።
https://www.youtube.com/watch?v=9DeediZvvoY
https://rb.gy/o2v7ym
https://www.youtube.com/watch?v=9DeediZvvoY
https://rb.gy/o2v7ym
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ደንበኞች በሳፋሪኮም የM-PESA APP አማካኝነት የበረራ ትኬታቸውን ዘመናዊ በሆነ መልኩ የሚሸምቱበትን ቀልጣፋ አሰራር ይፋ አደረጉ!
#EthiopianAirlines #MPESASafaricom
#EthiopianAirlines #MPESASafaricom
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ የካቲት 2 እስከ የካቲት 21፣2016 ዓ.ም ቻይና ወደሚገኙ መዳረሻዎቻችን ለሚጓዙ መንገደኞቹ እስከ 25% የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን ሲገልፅ በደስታ ነው። ትኬትዎን እስከ የካቲት 21፣ 2016 ዓ.ም በሚያመችዎት አማራጭ ይግዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ከ ጥር 23 እስከ ግንቦት 23፣2016 ዓ.ም ወደ አትላንታ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ እስከ 35% የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ ። ትኬትዎን እስከ የካቲት 21፣ 2016 ዓ.ም ይግዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ልብን በሃሴት የሚሞላ ዕይታን በሚሰጥዎ ዘመናዊ አውሮፕላኖቻችን አሳፍረን በምቾት ያሰቡበት ልናደርስዎ ዝግጁ ነን። በቀላሉ ቲኬትዎን በዲጂታል አማራጮቻችን በመቁረጥ ለጉዞ ይዘጋጁ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የአቴንስ ጉዞዎን በመስተንግዷችን እያስደሰትንዎ በ 23% በመቶ ቅናሽ ደግሞ እናስደምምዎታለን!
ጉዞዎን ከጥር 23 እስከ መጋቢት 23፣2016 ዓ.ም በፈለጉበት ቀን ማድረግ ሲችሉ፤ ትኬትዎን እስከ የካቲት 7፣2016 ዓ.ም ፈጥነው ይግዙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ጉዞዎን ከጥር 23 እስከ መጋቢት 23፣2016 ዓ.ም በፈለጉበት ቀን ማድረግ ሲችሉ፤ ትኬትዎን እስከ የካቲት 7፣2016 ዓ.ም ፈጥነው ይግዙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዐይተው የማያልፉትን አጓጊ የጉዞ ግብዣ እነኾ ይላል! ወደሞምባሳ፣ ሲሼልስ ወይንም ወደ ኖሲቤ አንድ ቲኬት ሲገዙ ሌላ አንድ ቲኬት በነጻ ያገኛሉ፡፡
ጉዞዎን እስከመጋቢት 22፣ 2016 ዓ.ም ያድርጉ- ትኬትዎን እስከ የካቲት 2፣ 2016 ዓ.ም ፈጥነው ይግዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ጉዞዎን እስከመጋቢት 22፣ 2016 ዓ.ም ያድርጉ- ትኬትዎን እስከ የካቲት 2፣ 2016 ዓ.ም ፈጥነው ይግዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1000 ቦነስ ማይል እና ሶስት ሻንጣ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ እና የመዝናኛ ማዕከል ወደ ሆነችው ዱባይ ከተማ እስከ መጋቢት 22፣2016 ዓ.ም ለሚጓዙ መንገደኞቹ 1000 ቦነስ ማይል ከአንድ ተጨማሪ ሻንጣ ፈቃድ ጋር አዘጋጅቶ እንደሚጠብቅ ሲገልፅ በደስታ ነው። ይፍጠኑ ፤ ትኬትዎን እስከ የካቲት 21፣2016 ዓ.ም ይግዙ!

በፈገግታ በታጀበ መስተንግዶ ልንቀበልዎ ምን ግዜም ዝግጁ ነን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሩሲያ የስነጥበብ ማዕከል እና ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸው ኪነ ሕንፃዎች መገኛ ወደሆነችው ሞስኮ ከተማ ከ ጥር 23 እስከ መጋቢት 22 ፣2016 ዓ.ም ሲበሩ እስከ 20% የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ አድርጎልዎታል። አጋጣሚውን ተጠቅመው እስከ የካቲት 7፣2016 ዓ.ም ድረስ ትኬትዎን በመግዛት በታሪካዊዋ ከተማ አስደሳች ግዜ ያሳልፉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ