የኢትዮጵያ አየር መንገድ የለንደን ጋትዊክ የመጀመሪያ በረራ በአየር ማረፍያው ደማቅ አቀባበል ተደረገለት፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤105👍38🎉14🥰9👏7
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን Monametsi Sokwe ናቸው፤ እናመሰግናለን! እርስዎም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ያነሷቸውን ምስሎች ይላኩልን፤ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤106👍54👏18🥰8😍6🎉5