የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ጓንዡ ከተማ የመንገደኞች በረራ ማድረግ የጀመረበትን 20 ኛ ዓመት በድምቀት አከበረ። አየር መንገዳችን ወደ ከተማዋ መብረር የጀመረው ሕዳር 17 ቀን 1996 ዓ.ም ሲሆን በአሁኑ ወቅት ወደ ጓንዡ በሳምንት አስር የመንገደኞች በረራ እያደረገ ይገኛል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይና አስር የካርጎ እና የመንገደኞች በረራ መዳረሻዎች ያሉት ሲሆን በቅርቡም ወደ ቻይና በረራ ማድረግ የጀመረበትን 50ኛ ዓመት በድምቀት ማክበሩ ይታወሳል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከረዳት አብራሪያችን ኪሩቤል እና ከወላጅ እናቱ ጋር ያደረግነውን አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታ ሙሉውን ቪዲዮ እነኾ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ህልምዎን ዕውን የሚያደርጉበት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ህልምዎን ዕውን የሚያደርጉበት!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ማሳሰቢያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ሁሉም ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ የሀገር ውስጥ በረራዎች በአዲስ መልክ ዕድሳት ወደተደረገለት የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ (Domestic Terminal 1) እንደሚዞሩ ለማሳወቅ ይወዳል፡፡ ይኸው የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 ሙሉ አገልግሎት መስጠት እስከሚጀምር ድረስ ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቻችን የሚነሱ በረራዎች በሙሉ ከዓለም አቀፉ የመንገደኞች ማስተናገጃ ማዕከል (Terminal 2) የሚቀጥሉ መሆናቸውን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
የስታር አላያንስ አባል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የራሱን የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ (Power Substation) አስመረቀ፡፡
ማስተላለፊያው ለቦሌ ዓለም-አቀፍ አየር ማረፊያ እንዲሁም ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት አስተማማኝ እና ያልተቆራረጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርባል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ማስተላለፊያው ለቦሌ ዓለም-አቀፍ አየር ማረፊያ እንዲሁም ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት አስተማማኝ እና ያልተቆራረጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርባል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ