Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.57K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
ከ 145 በላይ መዳረሻዎች ከምርጥ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ሰልጥነው ብቁ የአቪየሽን ባለሙያ ይሁኑ።
#የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርስቲ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመታዊውን የሰራተኞች ቀን በደማቅ ሁኔታ አከበረ። በአከባበር ስነስርዓቱ ላይ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ፣ የአመራር አባላት ፣ ሰራተኞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን የላቀ የስራ አፈፃፀም ያስመዘገቡ ሰራተኞችም የእውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ