Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.77K photos
142 videos
2 files
412 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ከ ግንቦት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቱርክ ኢስታንቡል የእቃ ጭነት በረራ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ሲያበስር በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በውጭ አገር ከሚገኙት የአየር መንገዱ ቢሮዎች አንዱ በየመን ኤደን በ1950 ዎቹ መጀመሪያ ላይ ይህን ይመስል ነበር። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ክብርት ፍራንሲያ ማርኬዝ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ግቢ ተገኝተው ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን በቆይታቸውም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዘርፍ ሐላፊ አቶ ለማ ያደቻ እና ከሌሎች ከፍተኛ የአየር መንገዱ ማኔጅመንት አባላት ጋር ውይይት አካሒደዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በፈገግታ ታጅበዉ ከእኛ ጋር ይጓዙ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አትላንታ ቀጥታ በረራ @FanaBroadcastingCorporate
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዴንማርክ ኮፐንሀገን ከተማ በሳምንት አምስት ግዜ የሚያደርገውን በረራ ጀመረ።