Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.78K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው ወርልድ ትራቭል አዋርድ በአራት ዘርፎች ማለትም፦ በምርጥ ‘Africa’s leading Airlines 2023’ ‘Africa’s Leading Airlines Brand 2023’ ‘Africa’s Leading Airline -Business Class 2023’ እና ‘Africa’s Leading Airline-Economy class 2023’ እጩ ሆኖ ቀርቧል።
ከታች በተቀመጡት ሊንኮች ድምፅዎን ይስጡን!

https://www.worldtravelawards.com/vote-for-ethiopian-airlines-africas-leading-airline-2023

https://www.worldtravelawards.com/vote-for-ethiopian-airlines-africas-leading-airline-brand-2023

https://www.worldtravelawards.com/vote-for-ethiopian-airlines-africas-leading-airline-business-class-2023

https://www.worldtravelawards.com/vote-for-ethiopian-airlines-africas-leading-airline-economy-class-2023

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንጊዜም ለመንገደኞቹ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ይተጋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር እንኳን በደህና መጡ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ አትላንታ ከተማ በሳምንት አራት ግዜ የሚያደርገውን በረራ ጀመረ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ከ ግንቦት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቱርክ ኢስታንቡል የእቃ ጭነት በረራ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ሲያበስር በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በውጭ አገር ከሚገኙት የአየር መንገዱ ቢሮዎች አንዱ በየመን ኤደን በ1950 ዎቹ መጀመሪያ ላይ ይህን ይመስል ነበር። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ክብርት ፍራንሲያ ማርኬዝ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ግቢ ተገኝተው ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን በቆይታቸውም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዘርፍ ሐላፊ አቶ ለማ ያደቻ እና ከሌሎች ከፍተኛ የአየር መንገዱ ማኔጅመንት አባላት ጋር ውይይት አካሒደዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ