Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.79K photos
142 videos
2 files
413 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን Tamanda ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
79👍29👏9🎉3
ከቀደምት ፎቶ ማህደራችን!
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
118👍33🥰16😍9
የላቀ ጥራት ያለው አገልግሎታችንን ለእርስዎ ማቅረባችንን እንቀጥላለን፡፡ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
88👍18👏13🥰9🎉4
በ ቦሌ አለም ዓቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በሚኖርዎ ቆይታ ድንቅ ጣዕም ያለውን የኢትዮጵያ ቡና ያጣጥሙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍7244🎉9🥰6👏4
በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍8439🎉10🥰7👏7
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ።
መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍13453🥰21👏9😍5
በፈገግታ ታጅበው ከእኛ ጋር ይጓዙ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
74👍30🥰17👏9😍3🎉2
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @muqeem.baig ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍6022🥰8🎉4
እንኳን ለ127ኛው የዐድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍8625👏11🥰10🎉10
በአፍሪካ ቀዳሚ በሆነው አየር መንገዳችን ይብረሩ፤ በምርጥ መስተንግዷችን ይደሰቱ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
🥰4730👍27
ከእኛ ጋር ለመጓዝ ዝግጁ ኖት? #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍6719🎉13🥰11👏2
ከእኛ ጋር ያለዎትን ቆይታ ልዩ እና ምቹ ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
85👍31🥰10
ምቾትዎን ጠብቀን እርስዎን በብቃት ማገልገላችን የሁልግዜም ኩራታችን ነው! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
67👍26😍15🥰11👏4
አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ በማደግ በኤሮስፔስ እና በተለያዩ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፎች በቅድመ ምረቃ እና ድሕረ ምረቃ ፕሮግራሞች ማስተማር ጀመረ። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-aviation-academy-upgraded-to-university-level
53👍36👏15🎉10🥰9😍2
#የኢትዮጵያአየርመንገድ ን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ።
42👍19😍8🎉4🥰3👏3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ በሚያደርገው የመክፈቻ በረራ አስደሳች የሆነ የጉብኝት ጥቅል ከልዩ ቅናሽ ጋር አዘጋጅቶሎታል። በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ +251-116-179-900 ይደውሉልን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍6511👏8😍6🥰3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 25ኛ አመት ባከበረበት ወቅት:: #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍7132😍12
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በሳምንት አራት ጊዜ አዲስ በረራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሲያበስር በደስታ ነው። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ :- https://bit.ly/3T47yBO

#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍44👏8🎉75
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በቤልጂየም ብራሰልስ ኤርፖርት ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም "Cargo Performance Award” አሸናፊ ሆነ።
🎉5827👍17👏14🥰5😍4